Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 12, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሸከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ማስታወቂያ ቁጥር 48/2018 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 12, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 014/18 ድርጅታችን የሃይሩፍ ሚኒባስ ተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ወቅታዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የገንዘብ ሚኒስቴር የዕቃ

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የሃይሩፍ ሚኒባስ ተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Yedebub Nigat (Apr 11, 2026) የሊዝ ቦታ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በኮንሶ ዞን የኮልሜ ማዘጋጃ ቤት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገዉ አዋጅ 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 በፊደል ተራ

ኮልሜ ማዘጋጃ ቤታዊ አገ/ት ጽ/ቤት ለመኖሪያ የተዘጋጀ ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 11, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 014/18 ድርጅታችን የሃይሩፍ ሚኒባስ ተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ወቅታዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የገንዘብ ሚኒስቴር የዕቃ

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የሃይሩፍ ሚኒባስ ተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአማራ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 14 ኮካ ኮላ ፋብሪካ ጎን ከሚገኘዉ ሸድ የተለያዩ ያገለገሉ የስፌት ማሽኖችን፣ የተዘጋጁ ልብሶችን፣ ጣቃ ልብስና ሌሎች ያገለገሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን በደብረ ታቦር ከተማ አስተዳደር የጉና ዘር ብዜት እና ግብይት ህብረት ስራ ማህበራት ዩኒየን ኃ.የተ የ2018 ዓ/ም የተመረተ በቆሎ ለምግብ /ለዘር/ አገልግሎት የሚውል እና ለምግብ የሚውል የተፈለፈለ ሩዝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Jul 27, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ አብሮ አደግ እቁብ ማህበር እና በአፈጻጸም ተከሳሽ አቶ ማተቤ አቸነፍ መካከል

የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍ/ቤት ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Jul 27, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ አብሮ አደግ እቁብ ማህበር እና በአፈጻጸም ተከሳሽ አቶ ይርጋ ፈቃዱ መካከል

በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Jul 27, 2026) ለመጀመሪያ፣ ለሁለተኛ እና ለሶሰተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽየጨረታ ማስታወቂያ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምሥራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አማካኝነት ለምሥራቅ ደምቢያ ወረዳ አስተዳደር የቢሮ ግንባታ 3ኛ ፊዝ የእጅ ዋጋ በግልጽ ጨረታ አወዳድረው ማስገንባት ይፈልጋል

Bekur (Jul 27, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምሥራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አማካኝነት ለምሥራቅ ደምቢያ

Artificial Intelligence Institute፡ Procurement of Printing Products 8

Government (Jul 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8f24e8e2-6ad9-49a3-a7b6-ae72c0fda7ad/open Lot Information

ሱታና የንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ የተለያየ መጠን ያለው ብሎኬት፣ አሸዋ ፕሌቶች (ብረትና ጆ ቮልት) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Jul 27, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥር 01/2019 ዓ/ም ሱታና የንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ የምግብ ኮምፕሌክስ ፋብሪካ ግንባታ

የጎዛምን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ነጭ ጤፍ፣ ምጥን በርበሬ፣ የባልትና ውጤቶች፣ ሸቀጣ ሸቀጥ እና የፊኖ ዱቄት ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Jul 27, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጎዛምን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት አመት በጸጥታ ስራ ላይ ለተሰማሩ የሰላም አስከባሪ