Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (May 03, 2026) በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ቀላል ተሽከርካሪዎች የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ኤን.ኤፍ.ኤ ቢዝነስ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር ሲገለገልባቸው የነበሩ ቀላል ተሽከርካሪዎችን እና ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው
ኤን.ኤፍ.ኤ ቢዝነስ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር ሲገለገልባቸው የነበሩ ቀላል ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 03, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ (አ.ማ) ከሥር በዝርዝር ለተመለከቱት ተበዳሪዎች ያበደረው ገንዘብ በብድር ውል መሠረት መከፈል ስላልቻሉ ባንኩ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተመለከቱትን
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ (አ.ማ) የመኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዉ የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
Reporter (May 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 7/2018 ኬኛ የግብርና መሣሪያዎች ማምረቻና ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የተ/የግል ማህበር ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሪክ አዉቶሞቢል እና ሚኒባስ ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት
ኬኛ የግብርና መሣሪያዎች ማምረቻና ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የተ/የግል ማህበር ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሪክ አዉቶሞቢል እና ሚኒባስ ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Government (May 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7e31974d-2b1c-46d5-ac72-7460f1f1f9bc/open Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-1097-2018-PUR Object of Procurement: Lot-52: የተለያዩ የብረት
ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ የተለያዩ የብረት ቀለም ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አፋር ሪጅን የተሽከረካሪ ጎማ ካላማዳሪ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር EEU/CER/S/C&PSG_004/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አፋር ሪጅን የተሸከረካሪ ጎማ ካላማዳሪ ግዥ በግልፅ
የደቡብ ወሎ ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ የምግብ ግብዓቶችንና የማገዶ እንጨት መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 17, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ወሎ ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ /ደሴ ማረሚያ ቤት/ በስሩ ለሚገኙ የሕግ
በኢትዮጰያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 16, 2026) የተተው ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ ቁጥር ግ-24/2018 ጨረታ በኢትዮጰያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች
የካራአሎ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ግዥ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2018 ዓ.ም የካራአሎ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች
የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዓይነት የፈርኒቸር ዕቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዓይነት – ሎት
በድጋሚ የወጣ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችና ብረታ ብረትና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን የተመረቱ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዴስክ፣ ብሬክ ፓድ ብሬክ ሹ እና ብሬክ ላይኒንግ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ግደይ አርአያ እና በፍ/ባለዕዳ ራይኖ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ የኤሌክትሮኒክስ፣ የዶሮ መኖ እና የጓሮ አትክልት ዘር ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 343/2018 የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የቀረበውን የኤሌክትሮኒክስና
ለማዕከላዊ ዕዝ 102ኛ ኮር ለ2018 የበጀት ዓ/ም አገልግሎት የሚውል የፅሕፈት ማቴሪያል፣ የፅዳት ማቴሪያል፣ የሥልጠና ማቴሪያል፣ ፕላንት ማሽነሪ ጥገና እና የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 16, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ለማዕከላዊ ዕዝ 102ኛ ኮር ለ2018 የበጀት ዓ/ም አገልግሎት የሚውል ሎት 1. የፅሕፈት
ነፃነት ጥበቃና ፅዳት አገልግሎት አክሲዮን ማህበር ከሐምሌ 1 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ያለውን የድርጅታችን የፋይናንስ እንቅስቃሴ በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 17, 2026) የኦዲት ባለሙያ የሥራ ማስታወቂያ ነፃነት ጥበቃና ፅዳት አገልግሎት አክሲዮን ማህበር ከሐምሌ 1 ቀን 2017 ዓ.ም