Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በጉምሩክ ኮሚሽን የአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ  የጨረታው መስፈርት የፍ/ባለመብት ፋንታነሽ ገብሩ የፍ/ባለእዳ ወ/ሮ ትዕግስት አበበ መካከል ስላለው የፍ/አፈፃፀም ጉዳይ በፍርድ ባለዕዳ ተመዝግበው የሚገኘው ቶዮታ ኮሮላ በጨረታ አወዳድሮ

የአዲስ አበባ ከተማ መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ለሚ ኩራ ምድብ ችሎት ቶዮታ ኮሮላ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 25, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጉራጌ ሕዝብ ራስ አገዝ ልማት ድርጅት (ጉሕራልድ) በወልቂጤ ከተማ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ያገለገሉ ላንድሮቨሮች፣ የመለዋወጫ ዕቃዎችን፤ Old Model Desktop Computers፣

የጉራጌ ሕዝብ ራስ አገዝ ልማት ድርጅት (ጉሕራልድ) በወልቂጤ ከተማ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ያገለገሉ ላንድሮቨሮች፣ የመለዋወጫ ዕቃዎችን፣ Old Model Desktop Computers፣ ሞተር ሳይክሎች እና በኪሎ ግራም የሚመዘኑ ብረታ ብረቶችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 25, 2026) በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎችሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዝን ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (የተለያዩ

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ያገለገሉ የመኪና መለዋወጫዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Artificial Intelligence Institute፡ Procurement of Printing and Publishing Services

Government (Oct 10, 2026) Please click on this link to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/706e9d97-61e4-4173-9460-bb4e09688958/open Lot Information Procurement Reference

Godina Buunnoo Beddelleetti Waajjirri Maallaqaa Bul/Mag/Beddellee Bu’uuraalee Misoomaa Magaalaa Gaggeessuuf Kanaafuu Daldaltoota Seera Qabeessa Ta’anii Fi Ulaagaalee Barbaachisoo Guutanu Waliin Dorgomsiisee Tajaajila Kiraa Shower Truck, Rulloo, Dam-Truck Bitee Hojjechiisuu Barbaada.

የድሬዳዋ አስተዳደር ግብርና ውሃ ማዕድን ኢነርጂ ቢሮ በ2019 ዓ.ም ከባድ እና ቀላል መኪና የተሽከርካሪ ጥገና ለማድረግ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ አመታዊ ውል መግባት ይፈልጋል

The Ministry of Water and Energy Invites Sealed Bids for Civil Works, Supply and Installation of Pipes and Fittings, Design Review, and Supply and Installation of Electromechanical Equipment for the Qaxe RPS (Arero Woreda) in Borena Zone, Oromia.

ድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ የፅህፈት፣ የፅዳት እቃ፣ የመኪና ጥገና፣ የመኪና ጎማ እና የሆቴል መስተንግዶ መግዛት ይፈልጋል

Dire Gazetta (Sep 30, 2026) የተለያዩ /ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር የድ/ጤ/ቢ 003/2019 የፅህፈት የፅዳት እቃ የመኪና ጥገና የመኪና ጎማ የሆቴል መስተንግዶ

የድሬዳዋ አስተዳደር ግብርና ውሃ ማዕድን ኢነርጂ ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት የመኪናዎችና ሞተር ሳይክል ጎማዎች ግዢ ለማድረግ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Dire Gazetta (Sep 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ግብርና ውሃ ማዕድን ኢነርጂ ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት የመኪናዎችና ሞተር ሳይክል

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት የቦቆሎ መፍጫ ማሽን እና ህንፃ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 10, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁ.03/2019 በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ

The Ministry of Water and Energy Invites Bids for Civil Works, Supply and Installation of Pipes and Fittings, Design Review, and Supply and Installation of Electromechanical Equipment for the Horn of Africa – Groundwater for Resilience Project.

The Ministry of Labor and Skills, Under the African Development Bank-funded Agri-MSMEs Development for Jobs (AMD4J) Project, is Seeking Expressions of Interest from Eligible Consulting Firms to Conduct a Gender Diagnostic Assessment on Access to Finance for Agri-MSMEs.