Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የኦዲት የጨረታ ማስታወቂያ የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ/ማ የ2019 ዓ.ም የአክሲዮኑን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል። ስለዚህ ማንኛውም ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች

የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ/ማ የ2019 ዓ.ም የአክሲዮኑን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል

Bekur (May 25, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ ለአቶ ሞላ ታከለ እና ለወ/ሮ አዲሴ ደመላሽ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአማራ ክልል በአዊ ዞን በእንጅባራ ከተማ

ፀደይ ባንክ አ/ማ የምግብ ዘይት ፋብሪካ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (May 25, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ ፈጣም ቅርንጫፍ ለአቶ አንሙት የኔነህ እና ለወ/ሮ ገነት ጥሩነህ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአማራ ክልል በአዊ ዞን ቲሊሊ ከተማ በካርታ

ፀደይ ባንክ አ.ማ ፈጣም ቅርንጫፍ የቦታው ስፋት በካ/ሜ 250 ካ/ሜ የሆነ መኖሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (May 25, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0219/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተለዉን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባሉበት ሁኔታ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በሐራጅ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የመኪና የሐራጅ ሸያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 01, 2026) የሐራጅ ሸያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወንድሙ ፈዬራ ለሚ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ኤም ኤስ ጂ.ዜድ አስመጪ ላኪ

የቤቱ ስፋት 64.4 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 01, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፍ/ባለመብት አቶ ጌታሰው አስማረ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሰለሞን መብራቱ መካከል ስላለው ፍርድ

ስፋቱ 48.79 ካ.ሜ የሆነ ኮንዶሚኒዬም ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 01, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመብት ወ/ሮ አዚዛ ሰኢድ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ኑርሁሴን ሀሰን መካከል ስላለው

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በመጋዘን በመቆየታቸዉ ምክንያት እንዲሁም የተተው ወይም የተወረሱ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 01, 2026) የተተው ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ ቁጥር ግ_28/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በተሻሻለው

የቤት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የፍርድ ባለመብት ዶ/ር ኃይለልዑል ዘለቀ እና የፍርድ ባለእዳ ወ/ሮ ራሄል አለማየሁ መካከል ስላለው

በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት የCBC እና ማይክሮስኮፒ ማሽን ህጋዊ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (May 01, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጰያ ክልል መንግሥት በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ጤና

ለኢትዮ- ኤሌክትሪክ ስፖርት ክለብ ለ2019 በጀት ዓመት የሚሆን ስፖርተኞች የልምምድ እና የውድድር የስፖርት ትጥቆችንና አልባሳትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ ኢኤስክ/ግጨ_04/2018 ለኢትዮ- ኤሌክትሪክ ስፖርት ክለብ ለ2019 በጀት ዓመት የሚሆን ስፖርተኞች የልምምድ

አል-ዓፈያ አ.ማ. ያገለገሉ የህክምና ክፍሉ ሲጠቀምባቸው የነበሩ የራጅ (X-ray) ማሽን ሲስተሞች ወይም ክፍሎች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 01, 2026) ማስታወቂያ አል-ዓፈያ አ.ማ ከዚህ በታች በምስል የቀረቡትን ያገለገሉ የህክምና ክፍሉ ሲጠቀምባቸው የነበሩ የራጅ (X-ray) ማሽን

አል-ዓፊያ አክሲዮን ማህበር የ ኢ አር ፒ ሲስተም (ERP System) በመጠቀም አሰራሩን ለማዘመንና በሲስተም የተደገፈ ማድረግ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 01, 2026) አስቸኳይ የ ኢ አር ፒ ሲስተም (ERP System) ግዥ ማስታወቂያ አል-ዓፊያ አክሲዮን ማህበር በትምህርት እና