Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Apr 20, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስተካከያ በአፈ/ከሳሽ ተስፋለም ባዩ ደሴ ጠበቃ ገረመው ምስጋናው እና አፈ/ተከሳሽ መኮነን መስፍን አበበ መካከል ባለ ክስ ምክንያት በበኩር ጋዜጣ 30ኛ ዓመት ቁጥር 19 ሚያዚያ

የቡሬ ወረዳ ፍርድ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል

Bekur (Apr 20, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል LED እስክሪን በአንድ ጊዜ ውል ተይዞ በሚቀርብ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል። ስለዚህ የሚከተሉትን

የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል LED እስክሪን በአንድ ጊዜ ውል ተይዞ በሚቀርብ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 20, 2026)  የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የተለያዩ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎችን ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁ– 05/2018 የሚኒስቴር መ/ቤቱ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር የተለያየ ሞዴል ያላቸው 12 ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 20, 2026) የጨረታ  ማስታወቂያ ሙሉ ጋርመንት የሚያመርታቸውን የተለያዩ የጋርመንት ውጤቶች በግልጽ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለዚህ በዚህ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ምርቶች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ጨረታ ላይ የቀረቡ

ሙሉ ጋርመንት የሚያመርታቸውን የተለያዩ የጋርመንት ውጤቶች በግልጽ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ከፍተኛ ፍርድ ቤት ስር የሀዋሣ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ንብረቶች በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 10, 2026) ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሾች እነ ወ/ሮ ፋና ጋብሶ 245 ሰዎች እና በአፈ/ተከሳሽ የኳድራንት አፓረል ግሩፕ ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል

ወሳሳ ማይከሮ ፋይናንስ አ.ማ. በቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር በዱከም ክ/ከተማ ላስገነባው B+G+5 ህንፃ የቀሩትን ስራዎች የማስጨረስ እና የጥገና ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ወሳሳ ማይከሮ ፋይናንስ አ.ማ. በቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር በዱከም ክ/ከተማ ላስገነባው B+G+5 ህንፃ የቀሩትን

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 10, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍርድ ባለመብት ዳይናሚክ ማይክሮፋይናንስ ተቋም ኢማ እና በፍርድ ባለእዳ አቶ ሽመልስ ከበደ

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 10, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት እነ አቶ ሳምሶን ሀይሉ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ሀይሉ

የወሳሳ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ንብረት የሆነ ቴምሳ መካከለኛ የህዝብ ማመላለሻ የመጫን አቅሙ 27 ሰው የሆነ በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የወሳሳ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ንብረት የሆነ ቴምሳ መካከለኛ የህዝብ ማመላለሻ የመጫን አቅሙ 27

በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በስልጤ ዞን ሳንኩራ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች የህንጻ መሳሪያዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በስልጤ ዞን ሳንኩራ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለወረዳው

በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ አልባሳት፣ ተሽከርካሪ እና ወንበር /office Chair/ በግልፅ እንዲሁም የምግብ ጨው፣ ኮስሞቲክስ፣ ጫማ እና Dorco/ ምላጭ/ በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል

ሚህ ለወጣቶች የበጎ አድራጎት ማህበር እ.ኤ.አ ከሐምሌ 1, 2025 – ሰኔ 30, 2026 ያለውን ገቢ እና ወጪ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር (ኦዲት ማስደረግ) ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 10, 2026) የኦዲት አገልግሎት ማስታወቂያ  (Vacancy for Audit Service) ሚህ ለወጣቶች የበጎ አድራት ማህበር በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 10, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመበት አቶ ዮሴፍ ጅብሪል አብድልቃድር እና በፍ ባለዕዳ እነ አቶ ዑመር ጅብሪል