Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (May 17, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባለበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኦሮሚያ ባንክ ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር-ንኢባ/031/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ ግልጽ ጨረታ የጨረታ መለያ ቁጥር እባ/010/2018 እናት ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

እናት ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Gojjam Development S.C. Has Invited Wax Sealed Bids Comprising of Technical & Financial Proposal from Eligible Bidders for Providing All the Necessary Labor, Material & Equipment for the Construction and Completion of Gojjam Development S.C B+G+12 at Bahir Dar Town in Amhara Region.

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የቢሮ ጽህፈት መሣሪያዎችን እና የፅዳት መጠበቂያ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በውል መሠረት መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Sep 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የቢሮ ጽህፈት መሣሪያዎችን እና

C and E Brothers Steel Factory PLC Invites Eligible and Competitive International Bidders for the Supply of 5,171.41 Tons of Steel Billets.

Reporter (Sep 30, 2026) Invitation for International Bidding BID NO. CEB/004/2026 C and E Brothers Steel Factory PLC Our company

HELVETAS Swiss Intercooperation is Seeking Bids for Custom Clearance, Inland Transportation, and Heavy-duty Forklift Services for the Clearance of 20 Units of 20″ Freight Containers from the Port of Djibouti and Delivery to Their Warehouse in Shager City.

የአራዳ አትክልት ተራ የገበያ ማዕከል አ.ማ. የ2018፣ የ2017 እና 2016 ዓ.ም IFRS ድርጅቱ እንዲተገበር ለማድረግ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Reporter (Sep 30, 2026) IFRS ትግበራ (Conversion) አገልግሎት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ የአራዳ አትክልት ተራ የገበያ ማዕከል አ.ማ ብቁና ልምድ ያላቸውን

የአዳማ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለብቃት ፕሮጀክት የምሣ፣ ሪፍረሽመንት እና ውሃ አገልግሎትን በአዳማ ከተማ ውስጥ የሚገኙትን ተወዳዳሪዎቸን /ካፌና ሬስቶራንቶችን/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዩ ዓይነት የቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ፍፋግ-ግጨ-010/2019 ተቋማችን የተለያዩ ዓይነት የቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት

Médecins Sans Frontières Belgium (MSF-B) Invites Eligible and Qualified Contractors for the Supply and Installation of Thermal Improvement & Industrial Epoxy Flooring Works for the MSF Belgium Pharmacy Warehouse Located in Addis Ababa, Ethiopia

በአብክመ የኦሮ/ብቻን የደዋ ጨፋ ወረዳ ወለዲ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በከተማው ውስጥ እያሰራ ላለው የኮሪደር ልማት ስራ የሚሆን 3000 ካሬ ቴራዞን በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ከአሸናፊዎች መግዛት ይፈልጋል

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሀግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት