Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Apr 23, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/b0dfa74c-eac8-4312-8a2f-879d27785d78/open  Invitation to Bid  Procurement of Agricultural Inputs Procurement Reference No: LK-NCB-G-0192-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category: Goods Market

Lemi Kura Sub-city Administration: Procurement of Agricultural Inputs

Government (Apr 23, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/4c45c6c0-fe7e-412c-9524-d7dbdabd2469/open Invitation to Bid Procurement of Printing and Publishing Services Procurement Reference No:

Dilla University: Procurement of Printing and Publishing Services

Government (Apr 23, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/b2690ec0-50e9-4522-8fb4-f2468c59c82d/open  Invitation to Bid  Procurement of Agricultural Inputs Procurement Reference No: LK-NCB-G-0197-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category: Goods Market

Lemi Kura Sub-city Administration: Procurement of Agricultural Inputs

Government (Apr 23, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/b32776fb-bb5a-4b44-a0ee-11776da91d6e/open Invitation to Bid “Procurement of Agricultural Inputs” Procurement Reference No: LK-NCB-G-0200-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category: Goods Market

Lemi Kura Sub-city Administration፡ Procurement of Agricultural Inputs

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የደ/ምዕ/ ሸዋ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዞኑ አስተዳደር ጽ/ቤት በ 2018 በጀት አመት አዲስ ላስገነባው G+5 ህንጻ ለ2ኛ ዙር የወጣ የተለያዩ ጥራታቸው የተጠበቁ ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና የጂም እቃዎችን ከአገር ውስጥ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በስልጤ ልማት ማህበር (ስልማ) የሀይረንዚ ልዩ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 የት/ት ዘመን ለሚያስተምራቸው እስከ 480 ለሚደርሱ ተማሪዎች ለ2ኛው መንፈቀ ዓመት ቀለብ አገልግሎት የሚውል የባልትና ዕቃዎች፣ ጥራጥሬ፣ የምግብ ሸቀጣሸቀጥ እና ስጋ በጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች መግዛት ይፈልጋል

የካራአሎ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 22, 2026) የግልጽ ጨረታ ግዥ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2018 ዓ.ም የካራአሎ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎችና አገልግሎቶች

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ የደንብ ልብስ፣ የገበያ ጥናት ትንቢያ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 23, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03//2018 የግዢው አይነት ሎት 1 የደንብ ልብስ ግዢ ሎት 2

ራሊ አስር የሀገር ውስጥ የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ አገልግሎት አክሲዮን ማኅበር የ2018 ዓ.ም ሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 23, 2026) የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ራሊ አስር የሀገር ውስጥ የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ኤማ ከዚህ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአ/ከ/ክ/ከ በወረዳ 10 ስር የሚገኘው የብርሃን በር ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከመንግሥት ከተመደበለት መደበኛ እና ውስጥ ገቢ በጀት ለ2018 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ አይነት እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ተሽከርካሪና ማሽነሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 006/2018 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ከዚህ

ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ አ.ማ. ሞጆ በሚገኘው የድርጅቱ ዎርከ ሾፕ ውስጥ የተለያዩ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ባሌስትራዎች፣ የተቃጠሉ ዘይቶችን፣ ሻከል፣ ፕሬዥር ፕሌቶች፣ ካቦዎች የብረት ታንከሮች እና ሌሎች እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የቦሌ አዲስ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 ዓ.ም ከመንግስት በተመደበልን መደበኛ በጀት እና ውስጥ ገቢ ድጎማ በጀት 2ኛ ዙር ጥቅል ግዥ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል