Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Apr 20, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 009-2018 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ በ2018 ዓ.ም የሹፌር፣የጽዳትና ተላላኪ የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰፋት ይፈልጋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ በ2018 ዓ.ም የሹፌር፣ የጽዳትና ተላላኪ የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰፋት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 20, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 004/2018 የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለምን/ሸ/ወ/ግብርና ፅ/ቤት አገልግሎት የሚውል ለግብርና እና ቤተሰቡ አገልግሎት የሚውል ቢሮ ግንባታ ለማስገንባት በኮንስትራክሽን
የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለምን/ሸ/ወ/ግብርና ፅ/ቤት አገልግሎት የሚውል ለግብርና እና ቤተሰቡ አገልግሎት የሚውል ቢሮ ግንባታ ለማስገንባት ደረጃ 5 (አምስት) እና ከዛ በላይ የሆነ ጠቅላላ ስራና ህንፃ ስራ ተቋራጭ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 20, 2026) ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በቾ ወሊሶ የገበሬዎች ሕብረት ስራ ዩኒየን የተለያየ ዓይነት ያገለገሉ የእርሻ ትራክተሮች፣ የቮልቮ መኪና ተሳቢ፣ የዘር መዝሪያ ማሽን፣ የእህል መውቂያ ማሽኖች
በቾ ወሊሶ የገበሬዎች ሕብረት ስራ ዩኒየን የተለያየ ዓይነት ያገለገሉ የእርሻ ትራክተሮች፣ የቮልቮ መኪና ተሳቢ፣ የዘር መዝሪያ ማሽን፣ የእህል መውቂያ ማሽኖች እና የተለያዩ ዓይነት አሮጌ ሞተር ሳይክሎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 20, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ለይላት ብርሀኑ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ አብድልቃድር ዲኖ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/150239 በጥቅምት
በድጋሚ የወጣ የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አሰር ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግል ማህበር የተለያዩ ፕሮጀክቶችን በመገንባት ላይ ይገኛል እናም ለዚሁ አገልግሎት የሚውል የሀይቤድ እና ሎቤድ ተሽከርካሪዎችን በኪራይ መልክ ለማሠራት ይፈልጋል
Reporter(Feb 15, 2026) አሰር ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግ.ማ ASER CONSTRUCTION P.L.C IMS/OF/HRAD/055 የጨረታ ማስታወቂያ ሀይቤድና እና ሎቤድ ተሽከርካሪዎችን ለማሥራት የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/019/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች
International Medical Corps Invites Eligible Vendors to Submit Quotations for the Supply of a Submersible Pump
Reporter(Feb 15, 2026) International Medical Corps INVITATION TO TENDER – Submersible Pump International Medical Corps is an international humanitarian and
Hawassa University: Procurement of Construction Materials
Government(Feb 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/7e7ab9df-e10c-48bd-82b6-8ee629a474d5/open Reference
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – 018/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ
Bunna Bank S.C (BB) Invites All Interested and Eligible Bidders for the Supply of Different Materials & Services
Reporter(Feb 15, 2026) Invitation to Local Competitive Bid-no. – BB/004/2026 Bunna Bank S.C (BB) invites all interested and eligible bidders
Pastoralist Concern (PC) Invites Sealed Bids for the Supply of WASH NFI & ESNFI Materials for IDP and Host Communities in Moyale Woreda, Somali Region, Ethiopia.
Reporter(Feb 15, 2026) Tender Number PC 02/2026 ADVERTISEMENT OF THE NATIONAL BID INVITATION FOR THE PROCUREMENT OF WASH NFI and
Haramaya University: Procurement of Maintenance Materials for CAES
Government(Feb 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/6c576025-dfee-421d-b014-160101a2e7d1/open Reference
የግዮን ሆቴሎች ድርጅት የሠራተኞች የደንብ ልብስ ሥራ ጨርቆች አቅርቦት/ከነእጅ ሥራው፣ የፅህፈት መሳሪያ ዕቃዎች ግዥ፣ የቴሌቪዥንና ተዛማጅ ዕቃዎች ጥገና፣ የሥጋና ሥጋ ተዋፅኦ ውጤቶች፣ የአትክልትና ፍራፍሬ ውጤቶች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Reporter(Feb 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የግዮን ሆቴሎች ድርጅት ሎት 1 የሠራተኞች የደንብ ልብስ ሥራ ጨርቆች አቅርቦት /ከነእጅ ሥራው ሎት 2