Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (May 27, 2026) በድጋሜ የወጣ የጊኒር ሾፕ የእድሳት ግንባታ ሥራ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሠረት ጊኒር ሾፕ የእድሳት (construction of
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ጊኒር ሾፕ የእድሳት (construction of Renovation Work at Ginir ET Network Stuffs and Equipment Rooms) ግንባታ ሥራን ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Reporter (May 27, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ ቁጥር አማራ ባንክ 38/2018 የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ
አማራ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 27, 2026) በድጋሚ የወጣ የቀላል ተሽከርካሪ ኪራይ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪከት ለቶጎ ጫሌ መገንጠያ –ጅጅጋ ኤርፖርት የአስፋልት መንገድ ስራ ፕሮጀክት ለአማካሪ
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪከት ለቶጎ ጫሌ መገንጠያ -ጅጅጋ ኤርፖርት የአስፋልት መንገድ ስራ ፕሮጀክት ለአማካሪ ድርጅቱ ሰራተኞች ለፕሮጀክቱ ስራ እንቅስቃሴ አገልግሎት የሚውል በቁጥር (4) አራት ዳብልካፕ ተሽከርካሪ መከራየት ይፈልጋል
Reporter (May 27, 2026) Re-Bid Invitation Notice for Suplly and Fix Aluminum Work No Description of the Item Bid Ref. No Bid Security 1 Re-Bid Aluminum Work SDBS/ AW/0075/2026 50,000.00
Sidama Bank Invites All Interested and Eligible Bidders by this National Competitive Bid (NCB) for the Procurement of Supply and Fix Aluminum Work for Different Bank Branch.
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኮንደሚኒየም ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (May 02, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እስክንድር ወ/ሰንበት እና በፍ/ባለዕዳ ትዕግስት እንዳለ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ
በድጋሚ የወጣ የባለ ሁለት ፎቅ መኖርያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (May 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ናትናኤል ታከለ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ አንስተ በቀለ
The National ID Program Seeks an Individual Consultant to Serve as a Senior Special Regional Implementation Advisor Stationed in Dire Dawa City Administration.
Ethiopian Herald (May 02, 2026) Request for Expression of Interest (Consulting Services – Individual Selection) Selection of Senior Special Regional
በመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር በአዲስ አበባ ሪጅን ስር ለሚገኘው ንፋስ ስልክ ላፍቶ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት መሆን የሚችል ቤት ወይም ቢሮ በክፍለ ከተማው ክልል ውስጥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 02, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ PSSSA/AAR/04/2018 በመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር በአዲስ
በካፋ ዞን የቢጣ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት የወጣቶች መዝናኛ ማዕከል ግንባታ እና የኮምፒዩተርና የኤሌክትሮኒስ መገልገያ መሳሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራትና ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 02, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ም/ኢት/ሕ/ክ/ መንግሥት በካፋ ዞን የቢጣ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት ለወረዳው መ/ቤቶች በ2018 ዓ.ም በጀት
The National ID Program Seeks an Individual Consultant to Serve as a Senior Special Regional Implementation Advisor for the Harari Region.
Ethiopian Herald (May 02, 2026) Request for Expression of Interest (Consulting Services – Individual Selection) Selection of Senior Special Regional
Humedica E.V Ethiopia is Seeking Bids for the Supply of Ready-to-use Supplemental Food (RUSF) and Super Cereal CSB+ for Nutritional Support in Moyale, Dubluk and Karat Zuria Woredas.
Ethiopian Herald (May 02, 2026) Humedica e.V Ethiopia Tender No 002/HU/2026 Tender announcement for purchase of Ready-to-use supplemental food (RUSF) and
Humedica E.V Ethiopia is Seeking Bids for the Supply of Non-food Items (NFIs) for its WASH Project in the Tigray Region.
Ethiopian Herald (May 02, 2026) Invitation To Bid (Tender Notice) Tender no 003/HU/2026 Procurement of Non-Food Items for humedica e.V
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል Different Types of Bolt with Nut በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 02, 2026) የሀገር ውስጥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/Re‐15/2017 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል