Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 01, 2026) በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የበቆሎ መፍጫ ማሽን ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁ.03/2018 የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ግብር ከፋይ የሚጠበቅባቸውን

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት የበቆሎ መፍጫ ማሽን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 01, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 32/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሸከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 01, 2026) በድጋሚ የወጣ የደንብ ልብስ ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የሠራተኞች የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Ethiopian Herald (May 01, 2026) RE-INVITATION FOR BID Bid No: NCB/HCWSSSE/HWM/07/2018 1. Hawassa City Water Supply and Sewerage Service Enterprise intend to purchase Chemicals, of Sodium Hypochlorite (10% w/v) adhere

Hawassa City Water Supply and Sewerage Service Enterprise Invites Bids for the Supply of 60,480 Liters of Sodium Hypochlorite (10% W/v).

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Addis Ababa University፡ Procurement of Stationery Materials

Government (Aug 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/549ce2c4-d313-40d8-98f1-437fdb2a9291/open Lot Information

Addis Ababa University፡ Procurement of Medical Equipment and Supplies

Government (Aug 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/248ecc41-d99d-4c0d-8955-ef664889013e/open Lot Information

Alert Comprhensive Specialized Hospital: Procurement of Medical Equipment and Supplies

Government (Aug 12, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/3cc776ff-196a-4558-b68a-d8c8e630a71d/open  Invitation to

Alert Comprhensive Specialized Hospital: Procurement of Medical Equipment and Supplies

Government (Aug 12, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/3cc776ff-196a-4558-b68a-d8c8e630a71d/open  Invitation to

በደቡብ ኢትዮጵያ በወላይታ ዞን ጉኑኖ ሐሙስ ከተማ አሰተዳደር ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ጽ/መሣሪያ እና ጽዳት ዕቃ ግዥ ለመፈጸም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የኢፌዴሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት የፕላስቲክ ሳጥኖች ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያያገለገሉ የምርጫ ማስፈጸሚያ የፕላስቲክ ሳጥኖችን በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ የተዘጋጀ የጨረታ ሰነድ ቁጥር PPS/NVP-1FBI/02/11/2018 የኢፌዴሪ

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ሐረርጌ ዞን ሚኤሶ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት 2019 ዓ.ም ለወረዳ ለተለያዩ ቤቶች የሚውሉ አላቂ እና ቋሚ የግንባታ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት ለሠራተኞች የሚውል ፓስቸራይዝድ ወተት ለአንድ ዓመት 184,764 ሊትር ውል ገብቶ ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ዋና መስሪያ ቤት (90 ኪ.ሜ ሙገር) እና ታጠቅ ቅርንጫፍ (10ኪ.ሜ) የሚያቀርብ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ሎያል ሴኩሪቲ አ.ማ. የጥበቃ ሰራተኞችና የጽዳት ሰራተኞች ዩኒፎርምና ጫማዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ለሎያል ሴኩሪቲ አ/ማ ለጥበቃ እና ለጽዳት ሰራተኞች አልባሳትና ጫማ ግዥ ሎያል ሴኩሪቲ አ.ማ