Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government (Mar 19, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/85a32a39-ce7b-486b-be3a-05d99909dcfe/open Invitation to Bid Procurement of Uniforms Procurement Reference No: LK-NCB-G-0175-2018-BID-OpenProcurement Category: Goods
Lemi Kura Sub-city Administration: Procurement of Uniforms
Addis Zemen (Mar 26, 2026) የግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይረክቶሬት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ምክር
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይረክቶሬት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ምክር ቤት ሕንጻ ጥገና በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC/BC 6 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 26, 2026) የውጭ ኦዲተር ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የመጣ) ሐሴት የጅምላ ንግድ ቢዝነስ አክሲዮን ማኅበር በኢትዮጵያ የንግድ ሕግ እና አግባብነት ባላቸው የፋይናንስ ደንቦች መሠረት ለተከታታይ ሦስት ዓመታት
ሐሴት የጅምላ ንግድ ቢዝነስ አክሲዮን ማኅበር ለተከታታይ ሦስት ዓመታት (ከ2018 ዓ.ም እስከ 2020 ዓ.ም) የድርጅቱን ዓመታዊ የሂሳብ መዛግብት የሚመረምር እና የኦዲት ሪፖርት የሚያቀርብ ሕጋዊ ፈቃድ ያለው የውጭ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ መመደብ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 26, 2026) ለ3ተኛ ጊዜ የወጣ የሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የስሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎታቸውን የጨረሱ አሮጌ ብረታ ብረቶችን ማለትም ስቲል ካስት አይረን አልሙኒየም እስክራፕ
በአብክመ የስሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎታቸውን የጨረሱ ንብረቶች በሃራጅ በግልፅ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ኤካ ኮተቤ አጠቃላይ ሆስፒታል ማይክሮ ኦቭን ውስጥ የሚገባ ማሞቂያ ሰሀን ጎድጓዳ ባለመስታወት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Dec 29, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት
አግሪ ሰርቪስ ኢትዮጵያ ብዛቱ 290 (ሁለት መቶ ዘጠና) ጥራቱን የጠበቀ ቄብ የእርባታ ፍየሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter(Dec 28, 2025) አግሪ ሰርቪስ ኢትዮጵያ የእርባታ ፍየል ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ አግሪ ሰርቪስ ኢትዮጵያ መንግስታዊ ያልሆነ የልማት ድርጅት ሲሆን በደቡብ
Bingham Academy Invites Vendors to Bid for the Supply and Configuration of One Fortigate 101F NG Firewall.
Reporter(Dec 28, 2025) Bingham Academy would like to invite interested & eligible venders to bid for Supply and Configuration of
እኛለኛ ከስደት ተመላሾች እ.ኤ.አ ከጃንዋሪ 01 2025 እስከ 31 ዲሴምበር 2025 እ.ኤ.አ ያለውን ሂሳብ በውጪ ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል
Reporter(Dec 28, 2025) የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ እኛለኛ ከስደት ተመላሾች እ.ኤ.አ ከጃንዋሪ 01 2025 እስከ 31 ዲሴምበር 2025 እ.ኤ.አ ያለውን ሂሳብ
Ethio Telecom Invites All Interested and Eligible Bidders by this National Competitive Bid (NCB) for the Procurement of Cleaning Service
Ethiopian Herald(Dec 28, 2025) INVITATION TO NATIONAL COMPETITIVE BID FLOATING DATE: AS OF JANUARY 4, 2026 RFQ NO. 4279620 1.
ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የትራንስፖርት አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter(Dec 28, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የትራንሰፖርት አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፈ የሚፈልጉ ተጫረቾች፡–
Fayyaa Integrated Development Organization (FIDO) Invites Bidders to Provide Non-Medical Durable Items for Humanitarian Intervention in Mandura Woreda (Benishangul Gumuz Region) and Wajirat Woreda (Tigray Region).
Reporter(Dec 28, 2025) Fayyaa Integrated Development Organization (FIDO) Invitation of Urgent Bid for Printable Materials BID#FIDO/0036/2025 Fayyaa Integrated Development Organization
Center for Justice Invites Qualified Printing Firms to Submit Bids for the Design, Layout, and Printing of Criminal Legal Aid Manuals and Specialized Legal Aid Manuals & Guidelines in Amharic, English, and Afan Oromo
Reporter(Dec 28, 2025) Request for Bid Publication, Design, and Printing Services About the Job Project Title: Design, Layout, and Printing
ዳሽን ባንክ Toyota Yaris (Compact) 2010 G.C የተመረተ አውቶሞቢል ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Dec 28, 2025) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/037/25 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ