Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሃራጅ ጨረታ ቁጥር ሃ-17/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨቁ 13/2018 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ

የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 05, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ/ብ/ክ/መ/ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተገለጸውን ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት

የሲዳማ/ብ/ክ/መ/ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል ግዥ፣ የቶታል ስቴሽንና ዲፈሬንሻል ጂፒኤስ ጥገና ግዥ፣ ፕሎተር ማሽን ጥገና መግዛት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኦሮሚያ ኀብረት ሥራ ባንክ የካቲት 08 ቀን 2018 ዓ.ም በታተመው ሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ዕርማት ማድረግ ይፈልጋል

Reporter (Mar 15, 2026) ዕርማት፣ ከዚህ በፊት ቅፅ 31 ቁጥር 2692 ገጽ 18 የካቲት 08 ቀን 2018 ዓ.ም በታተመው ሪፖርተር

ሲንቄ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 15, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር፡ ሲባ/ህአዲ/ከራጅ/022/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሸለዉ) እና አዋጅ ቁጥር 1147/2011

ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Reporter (Mar 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች

ጎሕ ቤቶች ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ንብረቶች ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 15, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ጎሕ ቤቶች ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ

አንበሳ ባንክ አ.ማ ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ አንበሳ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 እንዲሁም በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን

አምባሰል የንግድ ሥራዎች ኃ.የተ.የግል ማህበር በአዲስ አበባ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 በሚገኘው በኩባንያው መጋዘን ውስጥ ያሉትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች፣ ሞተር ሳይክሎች፣ የጥራጥሬ ማበጠሪያ ማሽን እንዲሁም በደሴ ቅርንጫፍ ኮምቦልቻ ከተማ ቦርከና ክፍለ ከተማ ቀበሌ 04 በኩባንያው መጋዘን የሚገኘውን ያገለገለ የጥራጥሬ የማበጠሪያ ማሽን ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ቫላም ግሎባል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ ቱርክ ሰራሽ የእህል ማበጠሪያ እና ማቀነባበሪያ ማሽነሪዎች ማለትም፤ ቅድመ ማበጠሪያ ማሽን፤ ዲስቶነር (ድንጋያማ ቆሻሻ መለያ)፤ ግራቪቲ መለያ ማሽን፤ የተበጠረ ማጠረቀሚያ ቋቶችና የመስፊያ ማሽን፤ የተለያዩ ለማሽኑ የሚያስፈልጉ መሳሪያዎች….የመሳሰሉትን ባሉበት ሁኔታ ድርጅታችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

JARRA Holdings S.C. Invites Contractors with GC 5/BC 4 & Above Licenses to Submit Bids for the Renovation of a Warehouse and Site Works in Gelon, Sheger City.

Reporter (Mar 15, 2026) INVITATION FOR BID (Construction Work) JARRA Holdings S.C. invites Contractors those are eligible and qualified bidders

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 15, 2026) የሐራጁ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – 022/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች