Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 26, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ /ባለመብት ጌታነህ ጉርሜሳ እና በፍ/ባለዕዳ ወንደወሰን ሙሉነህ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ/15568 በ16/4/2018ዓም እና

ሮሆቦት የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 26, 2026) በድጋሜ የወጣ የጊኒር ሾፕ የእድሳት ግንባታ ሥራ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሠረት ጊኒር ሾፕ የእድሳት (construction of

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ጊኒር ሾፕ የእድሳት (construction of Renovation Work at Ginir ET Network Stuffs and Equipment Rooms) ግንባታ ሥራን ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

በጉምሩክ ኮሚሽን የአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ  የጨረታው መስፈርት የፍ/ባለመብት ፋንታነሽ ገብሩ የፍ/ባለእዳ ወ/ሮ ትዕግስት አበበ መካከል ስላለው የፍ/አፈፃፀም ጉዳይ በፍርድ ባለዕዳ ተመዝግበው የሚገኘው ቶዮታ ኮሮላ በጨረታ አወዳድሮ

የአዲስ አበባ ከተማ መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ለሚ ኩራ ምድብ ችሎት ቶዮታ ኮሮላ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Addis Ababa University፡ Procurement of Stationery Materials

Government (Oct 13, 2026) Please click on this Link in order to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/eaad3732-64f9-4b9d-8546-e281cd7540a2/open Lot Information

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ለሁለት አመት የሚቆይ የሰራተኞች መዝናኛ ክበብ የግብአት አቅርቦትና የመስተንግዶ አገልግሎት በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 12, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 030/19 ድርጅታችን ለሁለት አመት የሚቆይ የሰራተኞች መዝናኛ ክበብ የግብአት

በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የቂሊንጦ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን ብረታ ብረት መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ የቂሊንጦ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን የብረታ ብረት ሽያጭ ጨረታ የመሥሪያ

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለሊፍት እና ለጋራዥ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ግዥ ጨረታ መክፈቻ ቀንን ማራዘም ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 13, 2026) የጨረታ መለያ ቁጥር ፌ.ቤ. ኮ/ ብግጨ /አግ/11/01/2019 ለሊፍት እና ለጋራዥ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች

The Afar N.R.S Urban Development and Construction Bureau is Inviting Wax-sealed Bids from Eligible Contractors (GC/BC 5 and Above) for the Construction and Maintenance Works of the Afar Mechanization Alternative Energy Enterprise Located in Dubti Wereda, Samara-Logiya Kebele.

በደ/ምዕ/ኢ/ከ/መ/በካፋ ዞን ጌሻ ወረዳ ፋ/ኢ/ስ/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለወረዳ ማዕከል ለሚገኙ ሴከተር መ/ቤቶች አገ/ት የሚውል የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን ከሕጋዊ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአራዳ ከፍለ ከተማ አስተዳደር በወረዳ 08 የበአታ ጤና ጣቢያ በ2019 ዓመት በጀት የሚያስፈልጉ እቃዎች እና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 13, 2026) ለአንደኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ ጨረታ መለያ ቁጥር 01/2019 በአራዳ ከፍለ ከተማ አስተዳደር

The Gambella People’s National Regional State, Office of the President and Cabinet Affairs, Lowlands Livelihood Resilience Project (LLRP) Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of Works for the Construction of Secondary Schools in Akobo, Lare and Dimma Woredas, Gambella Regional State (Three LOTS)

The Gambella People’s National Regional State, Office of the President and Cabinet Affairs, Invites Sealed Bids for the Construction of Flood Control Structures (concrete or Masonry) in Wanthoa Woreda, Akobo Woreda, Kankan Kebele, and Jikow Woreda as Part of the Lowlands Livelihood Resilience Project Phase Two (LLRP-II).