Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Mar 02, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የምዕራብ ጎጃም ዞንና አካባቢው አማራ ልማት ማህበር ማ/ጽ/ቤት crisis-affected children are protected from violence, explotation, abuse, neglect, and haremful practices

አማራ ልማት ማህበር ማ/ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ፈርኒቸር፣ የመኝታ ቁሳቁስ እና ኮምፒውተር በሎት በመለየት በጋዜጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ፋንታሁን ገ/ሚካኤል እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ሀረጓ ቦጋለ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ/132503 30/07/2016

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Bekur (Mar 02, 2026) በድጋሜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ አነስተኛ የፋይናነስ ስራ አዋጅ ቁጥር 626/2001

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. በዋስትና ወይም በመያዣነት የተያዘውን የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 02, 2026) የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 42/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና በሰንጠረዡ ውስጥ

የእናት ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ንብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከተውን

ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከኤስ ኦ ኤስ የሕፃናት መንደሮች በኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ግዳን ወረዳ ለሚገኙ የእንሰሳት ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸዉ አርሶ አደር ቤተሰቦች በድጋፍ መልክ የሚሰጡ የእርባታ በጎችን በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢ ማህበራት፣ ድርጅቶች ወይም ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

East Africa Bottling S.C. Intends to Identify and Pre-qualify Reputed and Interested Companies Operating in Ethiopia that Fulfill the Requirements for the Provision of Security Service for its Addis Ababa and Sebata Plants.

ድሬ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የፋይናንስ እንቅስቃሴ በውጭ ኦዲተር ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የድሬ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የ2017 በጀት አመት አጠቃላይ የተቋሙን የፋይናንስ እንቅስቃሴ በውጭ ኦዲተር

GOAL Ethiopia Would Like to Notify Extension of Submission (Date & Time) for the Supply of Various Food Items for the Gambella Region (Nyingnang).

Reporter (May 17, 2026) TENDER NOTICE ADVERT (Extension) GOAL is an International humanitarian agency established in Ireland over 40 years

Addis Ababa Light Rail Transport Service Enterprise Would Like to Invite Sealed Bids from All Interested and Eligible Bidders in Order to Rent Out Seventeen Ticket Shops from Kality to Atkilt Tera.

Vision Fund Micro Finance Institution S.C. Invites Eligible Bidders for the Procurement of Canteen Service

Reporter (May 17, 2026) INVITATION TO BID FOR THE PROCUREMENT OF CANTEEN SERVICES VisionFund Micro Finance Institution S.C is financial

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ./ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች