Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (May 25, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ ለአቶ ሞላ ታከለ እና ለወ/ሮ አዲሴ ደመላሽ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአማራ ክልል በአዊ ዞን በእንጅባራ ከተማ

ፀደይ ባንክ አ/ማ የምግብ ዘይት ፋብሪካ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (May 25, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ ፈጣም ቅርንጫፍ ለአቶ አንሙት የኔነህ እና ለወ/ሮ ገነት ጥሩነህ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአማራ ክልል በአዊ ዞን ቲሊሊ ከተማ በካርታ

ፀደይ ባንክ አ.ማ ፈጣም ቅርንጫፍ የቦታው ስፋት በካ/ሜ 250 ካ/ሜ የሆነ መኖሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (May 25, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0219/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተለዉን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባሉበት ሁኔታ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen (May 26, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር DBE/NCB/CGPSD/02/2026 የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከዚህ በፊት መለያ ቁጥር DBE/NCB/CGPSD/01/2026 ዝግ ጨረታ አውጥቶ የነበረ ሲሆን ነገር ግን በድጋሚ ግልጽ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የጋርመንት ማሽኖች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ የቀለም ዓይነቶች እና ተዛማጅ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Apr 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f4ee4e13-456f-4453-bc34-86d845338e7b/open Lot Information

Ethiopian Customs Commission Procurement of Stationary Materials

Government (Apr 18, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/fd247736-13a5-49dc-b595-aab8fdbb978a/open Invitation to

የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 18, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አስቴር ጌታቸው እና በፍ/ባለዕዳ ዮሀንስ ሽፈራው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

The Ethiopian Red Cross Society Head Quarter Invites Eligible and Qualified Consulting Firms of Category Grade 3 & Above that Are Licensed to Conduct Hydrogeological and Geophysical Investigation.

ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር በስሩ ለሚገኙት የተለያዩ አይነት ማሽኖች እና ተሽከርካሪዎች ለመከታተል የሚያግዝ GPS Tracker የሚገጥሙ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ 1. ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር በስሩ ለሚገኙት የተለያዩ አይነት ማሽኖች እና ተሽከርካሪዎች ለመከታተል የሚያግዝ

ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን እየገነባቸው ላሉት ለተለያዩ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የሳኒተሪ እቃዎች አቅርቦት፣ የተለያዩ የኤሌክትሪክ እቃዎች አቅርቦት እና የዳታ፣ ቴሌ፣ ቲቪ፣ ሲሲቲቨ፣ ኦዲዮ እና ፋየር አላርም ሲስተም አቅርቦት እና ገጠማ ስራ ግዥ ለመፈጸም ህጋዊና ብቃት ያላቸው ፋብሪካዎችና አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Ministry of Water & Energy Wants to Notify Extension of Deadline for Bid Submission for Reference Procurement Numbers: ET-MOWE-AfDB2-0001-GO-RFB and ET-MOWE-AfDB-0002-GO-RFB

Ethiopian Herald (Apr 18, 2026) To all Bidders Reference: Procurement Numbers ET-MOWE-AfDB2-0001-GO-RFB and ET-MOWE-AfDB-0002-GO-RFB Subject: extension for deadline for bid submission

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ የአጥኝዎች ስራ እና የመኪና ቸርኬ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 18, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 05//2018 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ የግዥ አይነት ሎት

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጤና ቢሮ የሰራተኛ ሰርቪስ የሚሆን ኮስትር መኪና የኪራይ አገልግሎት ከአቅራቢ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 18, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጤና ቢሮ የሰራተኛ ሰርቪስ የሚሆን ኮስትር መኪና የኪራይ