Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 15, 2026) የደንብ ልብስ እና የጽዳት መጠበቂያ መሳሪያዎች ግዝ ግልፅ ጨረታ መመሪያና ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ዕ/ደ/ዕ/ት/ድ/አቅ/007/18 ድርጅታችን በ2018 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ እና የጽዳት መጠበቂያ መሳሪያዎች በድጋሜ

ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ እና የጽዳት መጠበቂያ መሳሪያዎች በድጋሜ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን በሪጅኑ ሥር የተለያዩ ቦታዎች ላይ ያሉትን የማስታወቂያ ሥራዎችን በማስታወቂያ ዘርፍ የተሰማሩትን ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን በሪጅኑ ሥር የተለያዩ ቦታዎች ላይ ያሉትን የማስታወቂያ ሥራዎችን በማስታወቂያ ዘርፍ የተሰማሩትን ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 37/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ

አማራ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን በሁሩታ፣ ዲክሲስ፣ ጎንዴ፣ መቂና በገላን የሕንጻ ማሳመር ሥራ፣ የጥበቃ ቤት፣ ደረቅ ሽንት ቤትና የአጥር ሥራ በግንባታ

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን በሁሩታ፣ ዲክሲስ፣ ጎንዴ፣ መቂና በገላን የሕንጻ ማሳመር ሥራ፣ የጥበቃ ቤት፣ ደረቅ ሽንት ቤትና የአጥር ሥራ በግንባታ ዘርፍ የተሰማሩና ደረጃቸው GC/BC 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ኮንትራክተሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Addis Ababa University፡ Procurement of Food and Beverages

Government (Apr 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/4c9e694a-1c4a-495d-b0a7-8f8054f0c778/open

የአማራ ብረታ ብረት ኢንዱስትሪና ማሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኢንተርፕራይዝ በስሩ የያዛቸውን የተለያየ የፈረስ ጉልበት ያላቸውን የኬዝ ባለ 127 እና 110 እንዲሁም ማሲ ፈርጉሰን /MASSY FERGUSEN/132 የፈረስ ጉልበት ትራክተሮች የትራክተር ማረሻ አቦሎ /Abollo/፣ የበቆሎ መፈልፈያ ማሽን እና የብረት ሸልፍን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ አገልግሉት የሚውሉ ጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የመኪና ጎማ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Bekur (Apr 06, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ አገልግሉት የሚውሉ ጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የከተሞችና መሰረተ ልማት ቢሮ ለኮንስትራክሽን ባለስልጣን ቢሮ ለ2018 ዓ/ም በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ በኢትዮዽያ በፌደራላዊ ዲሞክራስያዊ ሪፐፐብሊክ የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና የሰሜን ምዕራብ ሪጅን አስተዳደር ከተከራያቸው ህንፃ አመታዊ ለ10 የተለያየ ስፋት (የካሬ መጠን) ላላቸው ክፍሎች፣ የሽንት ቤቶች እና ኮሪደሮች ወይም በአጠቃላይ የሁሉም የካሬ መጠን ስፋት በድምሩ 830.5 ካሬ መጠን የጽዳት አገልግሎት ለጽዳት አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች ግዥ በመደበኛ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሽናፊ ድርጀቶች ጋር ውል በመያዝ ግዥውን ለመፈጸም (አመታዊ) ውል በመያዝ ግዥውን መፈጸም ይፈልጋል

የዋርካ ሜዲካል እና ቢዝነስ አክሲዎን ማህበር በሞጣ ከተማ አስተዳደር በተረከበዉ ቦታ 5250 ካሬ ሜትር ላይ ለጄኔራል ጠቅላላ ቲችንግ ሆስፒታል የሚሆን G+0፣ G+4 እና B+G+4 ሌሎች ለቢሮ እና ለተለያዩ ቢዝነስ አገልግሎት ማለትም ለመሰብሰቢያ አዳራሽ ለባንክ ለኢንሹራንስ እና ለሌሎች ቢዝነስ አገልግሎቶች የሚዉሉ ህንፃዎች የተለያዩ ክፍሎች ዲዛይን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የአማራ ልማት ማህበር (አልማ) ለቢሮ እና ለገቢ ማስገኛ እየተጠቀመባቸው የሚገኙ ህንፃዎችን ማለትም አዲስ አበባ (የቦሌ ባለ አራት ወለል ህንፃ እና አራት ኪሎ ባለ አራት ወለል ህንፃ)፣ ባሕር ዳር ባለ አራት ወለል ህንፃ፣ ደሴ ባለአራት ወለል ህንፃ፣ ደብረ ብርሃን ባለ አራት ወለል ህንፃ እና ጎንደር ባለ አንድ ወለል ህንፃ በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች ለ2ተኛ ጊዜ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር As Built Design እና የህንፃ ግምታዊ ዋጋ ማሰራት ይፈልጋል

The Sidama National Regional State of Aid Coordination and Disaster Risk Management Commission Invites Sealed Bids for the Supply and Installation of Pipes and Fittings, and Other Civil Works for the Malgano Sade Kebele Water Supply Project in Bona Zuria Woreda.

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Bekur (Apr 06, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ በላይነሽ መኮነን እና በአፈ/ተከሳሽ እነ አንሙት የኔነህ መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ

አማራ ልማት ማህበር (አልማ) ከዩኒሴፍ በሚያገኘው የገንዘብ ድጋፍ በብቁ ወጣት ፕሮግራም የመረጃ ሶፍትዌር በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በማወዳደር በግልጽ ጨረታ ማስለማት ይፈልጋል

Bekur (Apr 06, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አማራ ልማት ማህበር (አልማ) የክልሉን ህዝብና ልማት ደጋፊዎችን በዘላቂነት የማንቀሳቃስ በትምህርት፣ በጤና እና