Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሃራጅ ጨረታ ቁጥር ሃ-17/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨቁ 13/2018 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ

የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 05, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ/ብ/ክ/መ/ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተገለጸውን ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት

የሲዳማ/ብ/ክ/መ/ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል ግዥ፣ የቶታል ስቴሽንና ዲፈሬንሻል ጂፒኤስ ጥገና ግዥ፣ ፕሎተር ማሽን ጥገና መግዛት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Federal First Instance Court፡ Procurement of Spare Parts

Government (Aug 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/01acf993-c783-4abe-ba4b-fa695a607a5f/open Lot Information

Federal First Instance Court፡ Procurement of ICT Equipment

Government (Aug 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b675ccea-9c20-4e01-8cc7-0f4e319af146/open Lot Information

Ministry of Defense፡ Procurement of Medical Equipment and Supplies

Government (Aug 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/63cc67e6-3bfa-487c-bc0e-ff41f895e7a4/open Lot Information

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት የተለያዩ እቃዎችን በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 10, 2026)  የመጀመሪያ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ፤ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለአቶ ግርማ እርቀየሱስ የሰጠው

በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ሸዋ ዞን ወልመራ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ቋሚና አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳትና የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የኮምፒዩተር፣ የፕሪንተር ቀለሞችና የደንብ ልብስ፣ የቢሮ የአዳራሽ ወንበሮች በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

በኮ/ቀ/ክ/ከ/ወ/10 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2019 ዓ.ም የ1ኛ ዙር ጨረታ የተለያዩ እቃዎች እና ተያያዥ አገልግሎቶችን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 11, 2026) የጨረታ ቁጥር 001/2019 ዓ.ም በኮ/ቀ/ክ/ከ/ወ/10 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2019 ዓ.ም የ1ኛ ዙር ጨረታ የተለያዩ እቃዎች እና

የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 አስተዳደር በ2019 በጀት ዓመት በ1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት/ማሰራት/ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ቢዝነስና ማህበራዊ ጥናት ኮሌጅ ቋሚ ንብረቶችን የተማሪ የብረት አልጋዎች፣ ፎቶ ኮፒ ማሽን፣ የተማሪ ወንበሮች እና የተለያዩ የቢሮ መገልገያ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ ዕቃዎች፣ ፀረ-አረም ኬሚካል እና ፀረ-ፈንገስ ኬሚካል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 10, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/16/2018 ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎች፣ ፀረ–አረም ኬሚካል