Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የአማራ ልማት ማህበር (አልማ) ለቢሮ እና ለገቢ ማስገኛ እየተጠቀመባቸው የሚገኙ ህንፃዎችን ማለትም አዲስ አበባ (የቦሌ ባለ አራት ወለል ህንፃ እና አራት ኪሎ ባለ አራት ወለል ህንፃ)፣ ባሕር ዳር ባለ አራት ወለል ህንፃ፣ ደሴ ባለአራት ወለል ህንፃ፣ ደብረ ብርሃን ባለ አራት ወለል ህንፃ እና ጎንደር ባለ አንድ ወለል ህንፃ በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች ለ2ተኛ ጊዜ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር As Built Design እና የህንፃ ግምታዊ ዋጋ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 06, 2026)  የተያዙና  የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 47/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ  የተለያዩ ንብረቶችን የተሸከርካሪ

በጉምሩክ ኮሚሽን የአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መሥሪያ ቤት ሠራተኞች የደንብ ልብስ በግልጽ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መሥሪያ ቤት ሠራተኞች የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 07, 2026) በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ 003/2018  የአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮው የሚያስፈልጉ የተለያዩ እቃዎች ሎት 1፡-ግማሽ ሊትር የታሸገ ንፁህ ውኃ፤

የአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ግማሽ ሊትር የታሸገ ውኃ እና የተለያዩ ህትመቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Accounting and Audit Board of Ethiopia: Procurement of 3 Star Hotel Service in Adama City

Government(Jan 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/7aef5c43-8ddd-41f4-beb1-e422b88b1fc6/open Reference

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደሴ ሪጅን ቢሮ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡- የኢ/ኤ/አ ደሴ ረጅን 05/2018 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደሴ ሪጅን ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 የትምህርት ብልጭታ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 ዓ.ም የበጀት አመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የደንብ ልብስ፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ የስፖርት ትጥቅ፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ቋሚ እቃ፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎችን እንዲሁም የህክምና እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የጨረታ ቁጥር 008/18 ላይ የጨረታ ማራዘሚያ አውጥቷል

Addis Zemen(Jan 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 008/18 ማራዘሚያ ድርጅታችን ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡- የተለያየ ማሽኖች የጥገና

Oromia Construction Corporation (OCC) Invites Competitive Bids for the Purchase of Stationeries

Addis Zemen(Jan 19, 2026) INVITATION FOR BIDINVITATION FOR TENDER(Ref. NCB/OCC-134/2025) In compliance with the requirements included in our bidding document,

የከሚሴ መም/ት/ት ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት ለኮሌጁ አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የጽህፈት መሣሪያዎችን፣ አላቂ የጽዳት ዕቃዎችን፣ የትምህርት መረጃ (ዕቃዎችን)፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ እና የመኪና ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የቀለም አምባ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለህንፃ ለቁሳቁስ እና ለተገጣጣሚዎች ዕድሳት እና ለተገጣጣሚዎች ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 19, 2026) ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር001/2018 የቀለም አምባ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች በሎት የተገለፁትን

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የጨረታ ቁጥር 008/18 ላይ የጨረታ ማራዘሚያ አውጥቷል

Addis Zemen(Jan 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 008/18 ማራዘሚያ ድርጅታችን ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡- የተለያየ ማሽኖች የጥገና

Biiroon Dargaggoo Fi Ispoortii Oromiyaa Hojii Haroomsa Piroojektii Dhaaf Kontiraaktaroota Ulaagaa Guutan, Gahumsa Qabani, Fi Hayyama Qaban (GC-3/BC-2) Fi Isaa Ol Qaban Pirojektii Armaan Gadii Kanaaf Caalbaasii Irratti Hirmaachisu Barbaada.

Addis Zemen(Jan 19, 2026) BEEKSISA CAALBAASII BANAA.Lakk.Caalbaasii: 01/2018 Biiroon Dargaggoo fi Ispoortii Oromiyaa Hojii Haroomsa Piroojektii dhaaf kontiraaktaroota ulaagaa guutan,