Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ናትናኤል ታከለ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ አንስተ በቀለ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር

በድጋሚ የወጣ የባለ ሁለት ፎቅ መኖርያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 01, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 626/2001፣ 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ለብድር በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች ዝርዝር

ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 01, 2026) በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የበቆሎ መፍጫ ማሽን ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁ.03/2018 የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ግብር ከፋይ የሚጠበቅባቸውን

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት የበቆሎ መፍጫ ማሽን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 01, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 32/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሸከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደብረ ማርቆስ ሪጅን ለሪጅኑ እና ለማዕከላት አገልግሎት የሚውል ላፕቶፕ ኮምፒተር፣ ዴስክቶፕ ኮምፒተር፣ ፕሪንተር የፕሪንተር ቀለም፣ ድራም እና የተሽከርካሪ ጎማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የአመድጉያ የበግ ብዜትና ዝርያ ማሻሻያ ማዕከል ግ/ፋ/ን/አስ ቡድን መሪ የበጎች የተመጣጠነ መኖ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 08, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአመድጉያ የበግ ብዜትና ዝርያ ማሻሻያ ማዕከል ግ/ፋ/ን/አስ ቡድን መሪ የበጎች የተመጣጠነ መኖ

አጠቃላይ ይዞታው 273 ካ/ሜ የሆን ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 08, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ሙሉጌታ አሰፋ እሸቴ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ጌታቸው አሰፋ እሸቴ መካከል

ነፀብራቅ ጠቅላላ ንግድ ሥራ አክሲዮን ማኅበር የማህበሩ መተዳደሪያ ሕግ መሠረት ለሚፈቀደው የሥራ ዘመን በኮንትራት የዓመቱን ሂሳብ ማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 08, 2026) የኦዲተር ጨረታ ማስታወቂያ ነፀብራቅ ጠቅላላ ንግድ ሥራ አክሲዮን ማኅበር የማህበሩ መተዳደሪያ ሕግ መሠረት ለሚፈቀደው የሥራ

በቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምስራቅ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የተሽከርካሪ ባትሪ እና ጌጣጌጥ፣ የእቃ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ሕጋዊ ድርጅቶች የእቃና የአገልግሎት ግዥ መግዛት ይፈልጋል

የቀለም አምባ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ የተለያዩ የፅሕፈት መሣሪያዎች እና ቋሚ ዕቃ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 08, 2026) ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 003/2018 የቀለም አምባ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የጭነት እና ተሳቢ ተሽከርካሪ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 08, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ

Gift Real Estate PLC, in Partnership with the Addis Abeba Housing Development Corporation, Seeks Pre-qualification of Firms for Structural Concrete Works (Grade 1 Contractors) for High-rise Buildings (3B+G+21) and Specialized Finishing Works

ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ዉሃ መስመር ዝርጋታ የሚያስፈልጉ እቃዎችን ኤች ዲፒ መገጣጠሚያዎች፣ ከ1ኛ-8ኛ ክፍል አገልገሎት የሚሰጡ በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መሰረት የተዘጋጁ ማጣቀሻ መጽሃፍት እና ዴስክ ቶፕ ኮምፒተሮች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል