Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሃራጅ ጨረታ ቁጥር ሃ-17/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨቁ 13/2018 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ

የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 05, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ/ብ/ክ/መ/ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተገለጸውን ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት

የሲዳማ/ብ/ክ/መ/ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል ግዥ፣ የቶታል ስቴሽንና ዲፈሬንሻል ጂፒኤስ ጥገና ግዥ፣ ፕሎተር ማሽን ጥገና መግዛት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

National Bank of Ethiopia Would Like To Notify Amendment of Bid Submission

Reporter (Mar 15, 2026), The Reporter (Mar 14, 2026) REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (REOI) Country: Ethiopia Program: Rural Financial

አቃ/ቃ/ክ/ከተማ ወረዳ 6 አስተዳደር ጽ/ቤት የደንብ ልብስ፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች እና ትራንስፖርት አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያግዥ መለያ ቁጥር 03/18 ሎት-1 የደንብ ልብስ የጨረታ ማስከበረያ ብር 1000(አንድ ሺህብር) ሎት-2 ቋሚ

የዲላ ትምህርት ኮሌጅ የተዘጋጁ የደንብ ልብሶችና ጫማዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2018 ሀ/ የተዘጋጁ የደንብ ልብሶችን ማለትም 1, የተዘጋጁ የደንብ ልብሶችና ጫማዎችን በጨረታ

የቡታጅራ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት የቡታጅራ ከተማ አቱ ጤና ጣቢያ ለማስገንባት ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያቁጥር 003/2018ዓ.ም የቡታጅራ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት የቡታጅራ ከተማ አቱ ጤና

የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት ለህትመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዝርግና ጥቅል ወረቀቶችን በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 15, 2026)  የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– ግጨ003/2018 የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት ለህትመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዝርግና

ፐብሊክ ሠርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የአውቶቢስ ማጠቢያ ማሽን፣ የብቃት ማዕቀፍ ጥናት፣ የሰራተኛ ክበብ ኪራይ፣ የድሬድዋ ማደያ ኪራይ እና የራዲያተር ጥገና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Oromia Coffee Farmers’ Cooperative Union Invites Competitive Consulting Firms for the Preparation of Detailed Landscape Design for Their Gelan Head Quarter Compound, Including a Site Plan with Contours.

በኢ/ኤ/አገልገሎት ኦሮሚያ ሪጅን ፕሮግራም ቢሮ ገበታ ለሀገር ወንጪ ዳንዲ ፕሮጀክት ለሚሰራው የኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ በግብአትነት የሚያገለገል ድንጋይ አሸዋ እና ጠጠር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር OR-UEAP/NCB/02/2018 በኢ/ኤ/አገልገሎት ኦሮሚያ ሪጅን ፕሮግራም ቢሮ ገበታ ለሀገር ወንጪ ዳንዲ ፕሮጀክት ለሚሰራው

Houses of Peoples Representative: Procurement of Euro Cable or Equivalent 3*2.5

Government (Mar 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/222b3b92-9164-48c6-af74-9385cbda2269/open Lot Information