Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (May 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/f516daec-718c-42c6-aaeb-ea858c74c408/open Reference Number: DU-NCB-G-0042-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: DU/NCB/G/BID/2018 Procurement Information Procurement Type:

Dilla University: የጎማና ባትሪ ግዥ###

Addis Zemen (May 28, 2026) የመጀመሪያ (1ኛ) ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት የባንኩ ደንበኛ የወሰደውን የካፒታል ዕቃ ኪራይ ክፍያ በገባው የሊዝ ውል መሰረት

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 28, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወሰኔ አልታዬ እና በፍ/ባለዕዳ እዮብ ጥላዬ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.324010 በቀን 01/11/2017ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ውሳኔ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 28, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ሙሉጌታ አሰፋ እሸቴ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ጌታቸው አሰፋ እሸቴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/262275

አጠቃላይ ይዞታው 273 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) በዋናው መስሪያ ቤት እና አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ለሚገኘው ሪከቨሪ የጥበቃ እና የፅዳትና ተላላኪ እንዲሁም በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች ለሚገኙ ቅርንጫፎች የፅዳት እና ተላላኪ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት ፍትሃብሄር ችሎት 500(አምስት መቶ) ካሬ ሜትር መሬት ላይ የተሰራው በ30 ቆርቆሮ ሉክ መኖሪያ ቤት እና 2 (ሁለት) ሰርቪስ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 19, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የአፈጻጸም ከሳሽ አቶ አሰፋ አበራ እና የአፈጻጸም ተከሳሽ አቶ አበበ ጂፋር መካከል ያለውን

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. የጥበቃ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Reporter (Apr 19, 2026) የጥበቃ አገልግሎት ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 17-2025/26 ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ የጥበቃ አገልግሎት በግልጽ

Zemen Insurance S.C Invites Bids for Exterior & Interior Signage (roof-mounted, Floor-standing, Mesh Sticker, Foam Board, Light Box) and Marketing & Promotional Materials (roll up Banners, Product Brochures).

ኤን.ኤፍ.ኤ ቢዝነስ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር ኦርጅናል እና አዲስ፣ የግሬደር፣ የኤክስካቫተር፣ የዶዘር፣ የሮለር፣ የባስ መለዋወጫዎችን እንዲሁም ሲገለገልባቸው የነበሩ ቀላል ተሽከርካሪዎችን እና ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Haramaya University፡ Procurement of Laboratory Equipment

Government (Apr 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/156b1a34-92f1-466e-9a0c-5f4628916329/open

Addis Ababa University፡ Procurement of IT Support Services

Government (Apr 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9c49b7d9-c355-409c-82b5-f812236e3719/open Lot Information

ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የትራንስፖርት አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Reporter (Apr 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የትራንሰፖርት አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፈ የሚፈልጉ

ብርሃን ባንክ አ.ማ. ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 19, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ብርሃን ባንክ አ.ማ. ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ