Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

2merkato.com (Apr 15, 2026) ቀን፡– 07/08/2018 ዓ.ም ማስታወቂያ በቅ/ጽ/ቤታችን በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዞ የተወረሱ ኮንስትራክሽን ማቴሪያል፣ ልዩ ልዩእቃዎች ፣ አሌክትሮኒክስ፣ ተሸከርካሪ መለዋወጫ ፣ አዳዲስ አልባሳት እና የኮንስትራክሽን ማቴሪያል (hot dipped

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ጉምሩከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በግልፅ ጨረታ ቁጥር ግ-16/2018 ላይ ለመሸጥ መጋቢት 25/07/2018 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ማስታወቂያ መሰረት ጨረታው ሚያዚያ 02/08/2018 ዓ.ም ተካሄዶ የጨረታ ውጤቱ የፀደቀ ስለሆነ የአሸናፊዎች ዝርዝርን አውጥቷል

Addis Zemen (Apr 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ14/08/2018 ዓ.ም እና በ17/08/2018 ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አ/አ/ከ/አስ/ቤ/ል/ኮ/ምዕራብ ቅ/ጽ/ቤት/ፕሮ 9/2018 1. ሎት 1 መ/ቤታችን የመስኮት ሻተር መጋረጃ የግዢ መለያ ቁጥር /01/2018 2. ሎት 2 የጽሕፈት መሣሪያ የግዥ መለያ

በአ/አ/ከ/አስ/ቤ/ል/ኮርፖሬሽን የምዕራብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 15, 2026) የቆርቆሮ መጋዘኖችን እና ሌሎች የቢሮ ዕቃዎችን ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018 በሕግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት ያገለገሉ የቆርቆሮ መጋዘኖችን

በሕግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት ያገለገሉ የቆርቆሮ መጋዘኖችን በራሱ ወጪ በማፍረስ ቆርቆሮዎችን እና ፍራሽ እንጨቶችን እንዲሁም የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጥቅል በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Tis Esat Water Works PLC is Inviting Qualified Bidders (Grade 4 and Above WC or GC) for Sub-contracting Labor Works for the Kebtele Town Water Supply Expansion Project in Awi Zone, Jawi Woreda, Amhara.

በየካ ክ/ከ የኮሪያ ዘማቾች መታሰቢያ ጤና ጣቢያ የካፌ አገልግሎት እና በየወሩ ለሚደረገው ሚኒሰትሪሚንግ ፕሮግራም መስተንግዶ የምግብና መጠጥ አቅርቦት በአገር አቀፍ ብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መስጠት ይፈልጋል

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2018 ትምህርት ዘመን የሪፍሬሽመንት አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ወጪውም የ2019 በጀት ዓመት አካል እንዲሆን ይፈልጋል

በማእከላዊ ኢትዮጵያ በምስራቅ ጉራጌ ዞን የቡታጅራ ውሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት አሮካሪያ እና ሳይፕረስ ችግኝ፣ የውሃ ቧንቧና የቧንቧ መገጣጠሚያ እቃዎች እንዲሁም የግንባታ እቃዎች (የአርማታ ብረትና ሲሚንቶ) በሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Arbaminch University፡ Procurement of Spare Parts

Government (Jun 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/34ccc178-51d5-45f1-8cab-4db6d1c2b7f2/open Lot Information

Madda Walabu University፡ Procurement of Food and Beverages

Government (Jun 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/78eacc7c-cbb0-44e5-b40b-1f35b67aef4f/open Lot Information

Ministry of Health Would Like to Procure ICT Equipment

Government (Jun 27, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/4da71389-4197-4ee1-9a13-67cd84809ab6/open ”

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 27, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ አጥናፍ ታቼ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ እመቤት መንክር

Ethiopian Customs Commission: Procurement of Maintenance and Repair Service

Government (Jun 27, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/2f4bca30-2586-4b59-9266-4821bffe96f1/open Invitation to