Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jun 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሸገር ከተማ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ተቋም በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰራ አውቶብስ በግልፅ ጨረታ ግዥ ለመፈፀም በቀን 19/02/2018 ዓ.ም አዲስ ዘመን ጋዜጣ 85ኛ ዕትም፣
ሸገር ከተማ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ተቋም በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰራ አውቶብስ በግልፅ ጨረታ ግዥ ለመፈፀም በቀን 19/02/2018 ዓ.ም. አዲስ ዘመን ጋዜጣ 85ኛ ዕትም፣ ቁጥር 049 በገፅ 39 ላይ በድጋሚ ታትሞ ጨረታ መውጣቱ ይታወሳል፡፡ ይሁን እንጅ በቴክኒካል ጉድለት እና በበጀት እጥረት ምክንያት የጨረታ ሰነዱ አለመከፈቱን እየገለጽን፣ ጨረታው የተሰረዘ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Addis Zemen (Jun 15, 2026) የጨረታ መለያ ቁጥር ዐዐ7/ 2018 ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ኢ/ክ/መንግስት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ
በደ/ኢ/ክ/መንግስት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን የንብረት አስወጋጅ ኮሚቴ ከለዩት ዕቃዎች ውስጥ አንዱ የኤሌክትሪክ ኬብል ሲሆን እንዲወገድ ባቀረቡት መሠረት በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Government (Jun 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2c6ef091-aba6-4728-9eb7-c35c5fb6b72e/open Lot Information Procurement Reference Number: AKU-NCB-G-0175-2018-PUR Object of Procurement: Lot-178ድጋሜ የወጣ የሞተር
አክሱም ዩኒቨርሲቲ: ድጋሜ የወጣ የሞተር ዘይት ባለ 5 ሊትር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Reporter (Jun 14, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Oct 25, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90
ሲንቄ ባንክ አማ ለመኑፋክቸሪንግ ኣገልግሎት የሚያገለግል መጋዘን፣ የጋራ መኖሪያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Oct 25, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ሲባ/ህአዲ ሐራጅ/04/2019 ሲንቄ ባንክ አማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990(እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ
NRC Ethiopia Invites Eligible and Qualified Suppliers to Submit Bids for the Following Tender: Supply and Delivery of Forestry Products (Grass Thatching Materials for Roofing) to Bambasi, Sherkole, and Tsore Refugee Camps in Benishangul-Gumuz Region, Ethiopia
Reporter (Oct 25, 2026) NATIONAL INVITATION TO TENDER NRC Ethiopia invites eligible and qualified suppliers to submit bids for the
OMO Bank S.C. Would Like to Invite All Interested and Eligible Bidders for the Procurement of Supply and Installation of Advanced Endpoint Security Solution, Servers and Tape Library, Unified Wireless LAN (WLAN) Solution, Branch Network and Computing Devices, Supply and Installation of Inverter, Battery, and Solar Panel
Reporter (Oct 25, 2026) INVITATION TO NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) REF. NO.: OB/NCB/03/2019 OMO Bank S.C. would like to invite
Global Bank Ethiopia S.C. Invites All Interested and Eligible Bidders to Participate in the Tender for the Procurement of SWIFT Customer Security Program (CSP) Attestation
Reporter (Oct 25, 2026) Invitation to Local Competitive Bid Bid Ref. No. 11/2026/27 1. Global Bank Ethiopia S.C. invites all
በአዲስ አበባ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 መሪ የመጀመሪያ ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለስራ የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 25, 2026) የግዥ ግልፅ ጨረታ ማሰታወቂያ የግዥ ጨረታ መለያ ቁጥር 001/2019 በአዲስ አበባ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክፍለ
አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ መታሰቢያ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ትምህርት ቤታችን ማለትም አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ መታሰቢያ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ የትምህርት
ተስፋ ድርጅት ቁርስና ምሳ ምግብ የሚያቀርቡ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter (Oct 25, 2026) በድጋሜ የወጣ የምግብ አቅርቦት የጨረታ ማስታወቂያ ተስፋ ድርጅት አገር በቀል መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሠናይ ድርጅት ሲሆን
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Oct 25, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች