Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (May 24, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 24, 2026) በድጋሜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0023/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሽጣል::
ዳሸን ባንክ ሶላር ፋብሪካ እና መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሽጣል
Reporter (May 24, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ ፣ ለሁለተኛ ጊዜ እና በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ
የኦሮሚያ ኀብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. ያሳገዳቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የዝዋይ ተሃድሶ ልማት ማረሚያ ማዕከል በ2019 በጀት ዘመን የተለያዩ ዕቃዎችን በሎት በመደብ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 01, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የዝዋይ ተሃድሶ ልማት ማረሚያ ማዕከል በ2019 በጀት ዘመን የተለያዩ ዕቃዎችን በሎት በመደብ
ይሓ ሪል እስቴት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች እና የፅዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 01, 2026) የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ይሓ ሪል እስቴት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የሚሊንየም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ የትምህርት አላቂ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃ፣ የስፖርት እቃዎች እና ልዩ ልዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 01, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2019 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የሚሊንየም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
የምስራቅ ሐረርጌ ዞን የጎላ ኦዳ ወረዳ የፋይናንስ ጽሕፈት ቤት የደረጃ 5 (GC/BC Grade 5) እና ከዚያ በላይ የሕንጻ ግንባታ ፈቃድ ያላቸውን ተቋራጮች አወዳድሮ የጂ+2 (G+2) ሕንጻ ግንባታ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የምስራቅ ሐረርጌ ዞን፣ የጎላ ኦዳ ወረዳ የፋይናንስ ጽሕፈት ቤት በ2019 በጀት ዓመት የጎላ
በደቡብ ምዕ/ኢት/ሕ/ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የሺሾ እንዴ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ላሉት ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እንዲሁም የእንስሳት መድኃኒት ግዢ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 01, 2026) ብሔራዊ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019 በደቡብ ምዕ/ኢት/ሕ/ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የሺሾ እንዴ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት በ2019
በየካ ክፍለ ከተማ በወረዳ 10 ት/ጽ/ቤት ኮተቤ የሚገኘው ሳላይሽ ቅድመ አንደኛ፣ 1ኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በየካ ክፍለ ከተማ በወረዳ 10 ት/ጽ/ቤት ኮተቤ የሚገኘው ሳላይሽ ቅድመ አንደኛ፣ 1ኛና መካከለኛ
ኮ/ቀ/ክ/ከተማ የወረዳ 05 አዲስ ህይወት ቅ/አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም. የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኮ/ቀ/ክ/ከተማ የወረዳ 05 አዲስ ህይወት ቅ/አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት 2018 ዓ.ም. የደንብ
የየካ አያት ሰላም መንደር ማህበር የኦዲት አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን አወዳድሮ የ2018 ዓ.ም. የማህበሩን ሒሳብ ማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 01, 2026) ማስታወቂያ ማህበራችን የካ አያት ሰላም መንደር ማህበር በኢፌዴሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ፍቃድ አውጥቶ የሚንቀሳቀስ
የሃላባ ዞን አቶቲ ኡሎ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴ/ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሃላባ ዞን አቶቲ ኡሎ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴ/ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ