Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (May 23, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያቁጥር 007/2018 ብራና ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ የህትመት ጥሬ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የሀገር
ብራና ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ የህትመት ጥሬ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 23, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አቶ ምንዳ አስራት እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ተድባብ አበበ መካክል ስላለው የናርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.184148 በቀን 27/07/2015ዓ.ም እና
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (May 23, 2026) በድጋሚ ለ2ዙር የወጣ ለጌንጃ ታዳጊ ማዘጋጃ ውስጥ ለውስጥ መንገድኮረት ማጓጓዝ ስራ ጨረታ ማስታወቂያ ከላይ በርዕሱ ለመገለጽ እንደተሞከረው በቤንቾ ሸኮ ቦን የሰሜን ቤንች ወረዳ ስጌንጃ ታዳጊ
በደ/ም/ኢት/ህ/ክ/መንግስት በቤንች ሸኮ ዞን የሰሜን ቤንች ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት የሲኖ ገልባጭ መኪና (Damp Truck) እና የግሬደር ማሽን ይፈልጋል
Addis Zemen (May 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 24/2018 በኢፌዲሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኮስሞቲክስ ዘርፍ ዕቃዎች፣ አልባሳት ዘርፍ እቃዎች፣ የንጽህና
በኢፌዲሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በየካ ክፍለ ከተማ በወረዳ 10 ት/ጽ/ቤት ኮተቤ የሚገኘው ሳላይሽ ቅድመ አንደኛ፣ 1ኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በየካ ክፍለ ከተማ በወረዳ 10 ት/ጽ/ቤት ኮተቤ የሚገኘው ሳላይሽ ቅድመ አንደኛ፣ 1ኛና መካከለኛ
ኮ/ቀ/ክ/ከተማ የወረዳ 05 አዲስ ህይወት ቅ/አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም. የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኮ/ቀ/ክ/ከተማ የወረዳ 05 አዲስ ህይወት ቅ/አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት 2018 ዓ.ም. የደንብ
የየካ አያት ሰላም መንደር ማህበር የኦዲት አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን አወዳድሮ የ2018 ዓ.ም. የማህበሩን ሒሳብ ማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 01, 2026) ማስታወቂያ ማህበራችን የካ አያት ሰላም መንደር ማህበር በኢፌዴሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ፍቃድ አውጥቶ የሚንቀሳቀስ
የሃላባ ዞን አቶቲ ኡሎ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴ/ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሃላባ ዞን አቶቲ ኡሎ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴ/ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር በምዕራብ አርሲ ዞን የኮፈሌ ከተማ ገ/ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ ለመ/ቤቶች የሚውል እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 01, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር በምዕራብ አርሲ ዞን የኮፈሌ ከተማ ገ/ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ ለመ/ቤቶች
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የቢሮ መስተንግዶ የሚሆን ሻይና ቡና ግብዓቶች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Sep 01, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f60246a9-58bc-47a0-acb2-f537646768b0/open Lot Information
ያገለገሉ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች JCB 58.7 KVA ጀኔሬተር እና ሌሎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Sep 01, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ግርማ ወንድወሰን እና የፍ/ባለዕዳ ፕርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ክሬሸር ፕላንት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት (መከራየት) ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ዝርዝር መረጃ ድርጅታችን ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ/የተ/የግ/ማህበር በደቡብ ምዕራብ ኢ/ያ ሸካ ዞን ያኪ ወረዳ
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በ2019 በጀት ዓመት አንቲቫይረስ ለዴስክቶፕ ኮምፒውተር፣ ለላፕቶፕ ኮምፒውተርና ለሰርቨር ዩፒኤስ አገልግሎት የሚውል አንቲቫይረስ በግለጽ የጨረታ ማስታወቂያ ከአቅራቢ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 01, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር ኢሎአ /001/2019 የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በ2019 በጀት ዓመት አንቲቫይረስ ለዴስክቶፕ