Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Feb 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሐራጅ ቁጥር 11/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሸቀጣ ሸቀጥ (ልዩ ልዩ እቃዎች)፣ አዳዲስ አልባሳት ኮስሞቲክስ

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሸቀጣ ሸቀጥ (ልዩ ልዩ እቃዎች)፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ Fabric Rope እና Poly (Ethylene Terphthalate Plastic Cas) ጥሬ ፕላስቲክ፣ በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ በኦክሽን ኢትዮጵያ ኦንላይን መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በጉምሩከ ኮሚሽን የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ25/06/2018 ዓ.ም እና በ28/06/2018ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ

በጉምሩከ ኮሚሽን የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 26, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ገቢዎች ቢሮ 001/2018 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የንብረት አስተዳደር መመሪያ ቁጥር 10/2003 አንቀፅ 4 ንዑስ አንቀጽ 24 በተሰጠው ስልጣን መሰረት አዲስ

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ ጨረታ ቁጥር ግ-14/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ Construction material፣ አዳዲስ አልባሳት፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ Construction Material፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ምግብ ነክ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ድብልቅ ስንዴ እና ገብስ በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በሐረሪ ህዝብ ክልል መንግስት የሃኪም ወረዳ መስተዳድር አላቂ ጽሕፈት መሳሪያዎች፣ ቶነር ፕሪንተር እና የጽዳት እቃዎች፣ Electronics፣ Furniture እንዲሁም የቢሮ ጥገና ዕቃዎች በተመደበው/ በጸደቀው የ2018 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ አውዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ወሎ ዩኒቨርስቲ፡ የሰራተኞች ደንብ ልብስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Nov 18, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/aa3726f9-f4a0-4338-b1a3-a56f559a636e/open Reference

ወሎ ዩኒቨርስቲ፡ የኬሚካል ምህንድስና ት/ት ክፍል የላብራቶሪ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Nov 18, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/955b449c-ce22-4174-8a8e-dc7e4e36a74b/open Reference

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀከት ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት ያገለገሉ የተሽከርካሪ ጎማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር EEU/PPM/Dis/01/2018(NCB) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት

United Nations Economic Commission for Africa (UNECA) Invites Eligible Bidders for the Supply of EV Charger and Accessories

2merkato.com(Nov 18, 2025)   United Nations Economic Commission for AfricaREQUEST FOR EXPRESSION OF INTEREST (EOI) This notice is placed by

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen(Nov 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ

Ministry of Revenue: Procurement of Sanitation Items

Government(Nov 18, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/117278fe-d22f-4d67-9464-6ac1c405cacd/open Reference

ቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ መኪና ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen(Nov 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen(Nov 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ