Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 15, 2026) የደንብ ልብስ እና የጽዳት መጠበቂያ መሳሪያዎች ግዝ ግልፅ ጨረታ መመሪያና ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ዕ/ደ/ዕ/ት/ድ/አቅ/007/18 ድርጅታችን በ2018 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ እና የጽዳት መጠበቂያ መሳሪያዎች በድጋሜ

ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ እና የጽዳት መጠበቂያ መሳሪያዎች በድጋሜ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን በሪጅኑ ሥር የተለያዩ ቦታዎች ላይ ያሉትን የማስታወቂያ ሥራዎችን በማስታወቂያ ዘርፍ የተሰማሩትን ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን በሪጅኑ ሥር የተለያዩ ቦታዎች ላይ ያሉትን የማስታወቂያ ሥራዎችን በማስታወቂያ ዘርፍ የተሰማሩትን ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 37/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ

አማራ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን በሁሩታ፣ ዲክሲስ፣ ጎንዴ፣ መቂና በገላን የሕንጻ ማሳመር ሥራ፣ የጥበቃ ቤት፣ ደረቅ ሽንት ቤትና የአጥር ሥራ በግንባታ

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን በሁሩታ፣ ዲክሲስ፣ ጎንዴ፣ መቂና በገላን የሕንጻ ማሳመር ሥራ፣ የጥበቃ ቤት፣ ደረቅ ሽንት ቤትና የአጥር ሥራ በግንባታ ዘርፍ የተሰማሩና ደረጃቸው GC/BC 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ኮንትራክተሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በዋግ ኽምራ ዞን የሠቆጣ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ግንባታዎችና አቅርቦቶች በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት እና መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 01, 2026) ብሄራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ዞን የሠቆጣ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ

ቡና ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ            ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/027/2018     ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ

በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ የተለያዩ ዕቃዎችን በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 01, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን ኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ጨረታ ቁጥር -25/2018 ዓ.ም በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 01, 2026) በድጋሚ የወጣ የድርድር የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ

የውሃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ዉ.ስ.ኮ.) ዋናው መ/ቤት የተለያዩ ስራዎችን ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 31, 2026) አገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ የጨረታ ቁጥር NCB WWC 13/2018 የውሃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ዉ.ስ.ኮ.) ዋናው መ/ቤት

በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ/በኮንታ ዞን አመያ ከተማ አሰተዳደር ኢኮኖሚ ከላሰተር ፋይናንስ ዩኒት ለከተማ አስተዳደር ሴክተር መ/ቤቶች የተለያዩ ኤሌትሮኒክ ዕቃዎች እና መንገድ ዳር መብራት ፓዉዛ አንፖል እና ሌሎች የመብራት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ማስታዉቂያ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የኮንክሬት ቱቦ (RC-Pipe 48 Ø) መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 01, 2026) የኮንክሬት ቱቦ (RC-pipe  48Ø ዲያሜትር) ምርት የቁርጥ ዋጋ ግዥ ጥሪ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች

በጉ/ክ/ከ/ፐ/ሰ/የሰ/ሀ/ል/ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት በፑሉ ስር ለሚገኝ ለ ጽ/ቤት የተለያዩ ከባድ እና ቀላል መኪና የጥገና ዕቃዎች እና ሰርቪስ አልግሎቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል