Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 12, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ስምረት አእምሮ እና በፍ ባለዕዳ ቀንጢቻ ማይኒንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ ወደ ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ. 10158

የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 12, 2026) የዕቃዎች ጨረታ ሽያጭማስታወቂያ ቁጥር 14/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት እና በስሩ የሚገኙ መጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ አዳዲስ ጨርቃ ጨርቅ ፣ የተሽከርካሪ

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ አዳዲስ ጨርቃ ጨርቅ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የህንፃ መሳሪያ ዕቃዎች እና የምግብ ነክ ዕቃዎች እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሽጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 12, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ሃ/የተ/የህ/ስ/ማ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ዳግማዊት ሙሉጌታ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ

ድጋሚ የወጣ የተሽከርካሪ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 12, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ የምሥራች ገ/መስቀል እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ እሸቱ ገ/መስቀል መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ

ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Institute of Ethiopian Standards: Procurement of Printing and Publishing Services

Government (Oct 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/444cd0e5-ce79-4842-8a9d-6c494374d731/open

Ministry of Defense: Procurement of Construction Materials

Government (Oct 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/aff49e7c-5792-4d2e-897e-223a735741a8/open

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (የእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ) በ2018/19 በጀት ዓመት የትራንስፖርት ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 21, 2026) የትራንስፖርት ኪራይ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ ፣ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ስኮ/ ብግጫ /4A/2019 ዓ.ም

The Ethiopian Biodiversity Institute is Inviting Eligible Suppliers for the Procurement of Demonstration Farms and Nursery Inputs, Field Materials, and Equipment.

Ethiopian Herald (Oct 21, 2026) Invitation for Tender Bid Announcement No. 011 Ethiopian Biodiversity Institute intends to invite potential supplier

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የትራንስፖርትና መንገድ ልማት አስተዳደር ቢሮ በክልሉ ሥር በሚገኙ መናኻሪያዎች አገልግሎት የሚሰጡ ብቃት ያላቸውን የኢቲኬቲንግ ትግበራ ሶፍትዌር አቅራቢ ድርጅትን፣ ማህበርን ወይም ግለሰብን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በውለታ ለማሰራት ይፈልጋል

ልዩ ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ. ብቁና ህጋዊ ከሆኑ የኢትዮጵያ አቅራቢዎች የDEYE Brand 30KW Hybrid Inverter እና 30KWh Lihium on Battery Storage System ግዢ፣ አቅርቦትና ዝርጋታ ሥራ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 21, 2026) የኢንቨርተርና የባትሪ ስቶሬጅ ሲስተም ግዢና ዝርጋታ የጨረታ ማስታወቂያ ልዩ ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ. ብቁና ህጋዊ ከሆኑ

በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ ስልጢ ወረዳ ለገርቢበር ማዘጋጃ ቤት በ2019 በጀት ዓመት የማዘጋጃ ቤቱን ዙሪያውን ማሳጠር እና መጸዳጃ ቤት፣ የጥበቃ ቤት ለማስገንባት ስለተፈለገ በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ ስልጢ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት እስቴሽነሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 21, 2026) ለሁለተኛ ግዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ ስልጢ ወረዳ ፋይናንስ

በኣሪ ዞን ጂንካ ከተማ አስተዳደር ፋ/እና/ፕ/ጽ/ቤት ለጂ/ከ/አስተዳደር ለሴክተር መ/ቤት የቢሮ አላቂ እቃዎች፣ የጽ/መሣሪያ እና የ1ኛ ሊግ እግር ኳስ ክለብ ስፖርተኞች ምግብ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መመገብ እና ግዥ መፈፀም ይፈልጋል