Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Feb 10, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/e6cc5562-55ac-4a44-948f-87213b87dca0/open  Invitation to Bid  የህግ ባለሙያዎች እና የፕሮቶኮል ባለሙያዎች ሱፍ ሙሉ ልብስ Procurement Reference

አዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን የህግ ባለሙያዎች እና የፕሮቶኮል ባለሙያዎች ሱፍ ሙሉ ልብስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Feb 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d92d55bd-a227-4487-a621-c309f980c204/open Lot Information Procurement Reference Number: DU-NCB-G-0085-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ የፀረ ተባይ

ዲላ ዩኒቨርሲቲ የፀረ ተባይ ኬሚካል (Diazinon 480 Gm) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 09, 2026) ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር የተለያየ አገልግሎት ሲሰጡ የነበሩና ስብርባሪ ብረቶችና እንጨቶች እንዲሁም የቧኞ ቤትና የሽንት ቤት እቃዎች በጨረታ

የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር የተለያየ አገልግሎት ሲሰጡ የነበሩና ስብርባሪ ብረቶችና እንጨቶች እንዲሁም የቧኞ ቤትና የሽንት ቤት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 08, 2026) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል/ማሰልጠኛ ተቋም በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል/ማሰልጠኛ ተቋም ለአንድ አመት ውል

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል/ማሰልጠኛ ተቋም ለአንድ አመት ውል በመግባት የተጣራ ንቅል ስጋ ዋጋ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Adama Science and Technology University Purchase of Chemicals

Government(Feb 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ab90a66d-fb0f-4c6d-ab82-02b94db39b5a/open Lot Information Procurement

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ንብረትነታቸው የኢትዮጵያ ንግድ ስራዎች ኮርፖሬሽን የሆኑ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ የመጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር PPSNP-1FB/06/05/2018 የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ንብረትነታቸው

Hibret Bank Invites Grade 5 and Above Building Contractors to Bid for Wall Ceramic Re-installation Works on the 4th Floor Kitchen of the Bank’s Hiber Tower Headquarters in Addis Ababa

Addis Ababa Water and Sewerage Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of 10,000 Liter Plastic Water Tanker

Government(Feb 11, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/fba55914-4364-4a0e-9418-8e4c9af991b6/open  Invitation to Bid 

የአዲስ አበባ አመራር አካዳሚ ለ2018 በጀት ዓመት ለአካዳሚው አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎች እና የአገልግሎት ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 10, 2026) ለመጀመሪያ ዙር የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ አመራር አካዳሚ ለ2018 በጀት ዓመት ለአካዳሚው አገልግሎት የሚውሉ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ ለአትክልትና ፍራፍሬ መስኖ አጠቃቀም ዳይሬክቶሬት አገልግሎት የሚውል የችግኝ ማፍያ ፕላስቲክ እና የተለያዩ የአትክልት ዘሮች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

የአዲስ አበባ ከተማ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን የብረት መደርደሪያ ሼልፍ እና የሻተር አቅርቦት ከነ ስራው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡ አአትማባ/ብግጨ ግዳ ዕቃ/07/2018 የአዲስ አበባ ከተማ ትራፊክ ማኔጅመንት ባልስልጣን ከታች በሎት

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 10, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 23/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የቦታ ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen(Feb 10, 2026) የቦታ ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር-SSNT-T599 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በሰባት (7) የክልል አየር ማረፊያዎች የሚገኙ