Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 08, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 2 ትምህርት ጽ/ቤት የህዝባዊ ሰራዊት ቅድመ አንደኛ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ

በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 2 ትምህርት ጽ/ቤት የህዝባዊ ሰራዊት ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Government(Feb 09, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/9d90a4ee-b68a-45df-9018-e82f5425b2a9/open  Invitation to Bid Procurement of the Biogas Material Procurement Reference No: OWEB-NCB-G-0003-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category: Goods Market

Oromia Water and Energy Bureau: Procurement of the Biogas Material

Addis Zemen(Feb 08, 2026) በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2018 ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ሎት አንድ ኤሌክትሮኒክስ እና ሎት ሁለት፡– ርችት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ

ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ኤሌክትሮኒክስ እና ርችት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር-26/2018በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት የከባድና ቀላል መኪና ተሸከርካሪ መለዋወጫ እና ባትሪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 34/2016 መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን የከባድና ቀላል መኪና ተሸከርካሪ መለዋወጫ እና ባትሪና

GOAL Ethiopia Invites Potential Audit Firms to Submit Quotations for Initiating a Framework Agreement for External Audit Service

Request for Quotation Reference Number   Request for Offer (RFO) for Initiating Framework Agreement for External Audit Service Ref. AD-ZZ1-29161

Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Hydrogen Peroxide

Invitation for Bid Purchase Requisition of Hydrogen Peroxide ( ሃድሮጅን እና ኦክሣይድ 35% ለስፖርት) Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0520-2016-PUR

ኦሮሚያ ባንክ አክሲዮን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ኦሮሚያ ባንክየአክሲዮን ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ (LOT-27) ኦሮሚያ ባንክ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በትውልድ ኢትዮጵያዊ ሆነው የውጭ ሀገር ዜግነት ያላቸው ባለአክሲዮኖች በባንክ

The United Insurance Company S.C Would Like to Invite All Interested Bidders for the Procurement of “Automobile and SUV Vehicles”

UNIC-BID-NO.24/25-003INVITATION OF BID FOR THE PROCUREMENT OFAUTOMOBIL AND SUV VEHICLES The United Insurance Company s.c. would like to invite all

ሕብረት ኢንሹራንስ ኩባንያ በቃሊቲ ጃቲ ኪዳነ ምህረት ቤተ ክርስቲያን ፊት ለፊት ወይም አቃቂ ቃሊቲ አዲሱ ስታዲዩም ፊት ለፊት ያስገነባውን ሕንፃ ለቢሮ፣ ለሱፐር ማርኬት፣ ለሾውሩም አገልግሎቶች መከራየት ለሚፈልጉ በሕንፃው ምድር ወለል ላይ በከፊል፣ በ2ኛ ወለል ላይ በከፊል እና በ3ኛ ወለል ላይ ሙሉ በሙሉ የሚገኙ ቦታዎችን ከ65 ካሬ ሜትር ስፋት በላይ በራሳቸው ወጪ የቢሮ አካፈይ በመስራት ለሚከራዬ ተከራዬች ለማከራየት ይፈልጋል

አዲስ አፍሪካ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽንና ኤግዚቢሽን ማዕከል አ.ማ. 4 ሜትር በ3 ሜትር የሆነ የውጪ LED ስክሪን ማስታወቂያ ሰሌዳ ከነ ሙሉ ዕቃው አቅርቦት ሊፈጽሙ የሚችሉ ድርጅቶችን በሁለት ደረጃ (Two Stage) ጨረታ ሂደት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በሁለት ደረጃ የሚፈጸም ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ 01/2017 ድርጅታችን አዲስ አፍሪካ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽንና ኤግዚቢሽን ማዕከል አ.ማ 4 ሜትር በ3 ሜትር የሆነ

JSI Research and Training Institute Inc./Improved Primary Health Care Service Delivery (IPHCSDP/SSD) Project is Interested in Procuring Different Types of Equipment

Invitation for Bid Bid No. IPHCSD/SSDP/004/24 JSI Research and Training Institute Inc./Improved Primary Health Care Service Delivery (IPHCSDP/SSD) Project is interested

Mothers and Children Multi-sectorial Development Organization (MCMDO) Invites Interested and Eligible Bidders for the Procurement of Goats

Mothers and Children Multi-sectorial Development Organization (MCMDO) Invitation for Local Competitive Bid Bid No. ESP 25-2024 Mothers and Children Multi-sectoral