Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Be’kur(Feb 09, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለጃ/ወ/መንገድ ትራንስፖትር ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ ከደበላ ባርና ቀበሌ ያለውን

በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ከደበላ ባርና ቀበሌ ያለውን 10.2 ኪ.ሜ መንገድ ለማሰራት አንድ ዶዘር ማሽን የስሪት ዘመኑ እ.ኤ.አ ከ2009 ወዲህ የተመረተ ማሽን በሰዓት መከራየት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ተ/ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ

ፀደይ ባንክ አ/ማ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 12, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር የመ/ል/ድ/አስ/ባለ/ግ/ ጨረታ 003/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባስስልጣን የአገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን

የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን ለኮንስትራክሽን ዲዛይንና ማማከር ድርጅት ቢዝነስ ሞዴል ጥናት፣ ለህዝብ መዝናኛ ቦታዎችና ፓርኮች ኮርፖሬሽን፣ ለኢግዚቢሽንና ማዕከል ድርጅት እና ለቄራዎች ድርጅት አቻ የሀብት ግመታ እና የሲኒማ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት አይ ኤፍ አር ኤስ/ IFRS/ ጥናትና ትግበራ በግልፅ ጨረታ ማሰራት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ARARI 03/05/2018 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የጽህፈት መሳሪያዎች እና የፅዳት ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ በድጋሜ ጥሪ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የጽህፈት መሳሪያዎች እና የፅዳት ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The ISLAMIC RELIEF (IR) Now Invites All Eligible Suppliers Registered and Licensed Under Relevant Government Authorities for 2016 E.C for the Supply & Installation of Two Solar Power Water Supply Systems for Sogsog and Dirindir Villages and Three Solar-powered River-intakes Accessories and Maintenance in Dewacale, Eid-dhere and Hayir Villages of Hargelle Woreda of Afder Zone Somali Region

Habesha Cement S.C Hereby Invites Qualified and Eligible Consultants for the Provision of Pre-ISO 9001:2015 Technical Support Services

INVITATION FOR BIDProcurement Reference Number: HCSC/ICS/ NCB/-0002/2024Provision of Pre-ISO 9001:2015 (QMS) Technical Support Services for Habesha Cement S.C. Habesha Cement

CRS Ethiopia Would Like to Invite Experienced and Potential Producers for the Supply of RUTE & RUSF (Nutrition Commodity) at CRS Adama Warehouse, Ethiopia

TENDER NOTICE For the Procurement of RUTF & RUSF (Nutrition Commodity) TENDER REFERENCE# CRS-SC-2024-31 Catholic Relief Services – United States

Bio and Emerging Technology Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Computer and Related

Invitation to Bid LOT-4 Procurement of Computer and Related (2017) Procurement Reference No: BTI-NCB-G-0005-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method:

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለቢሮው አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የተለያዩ የመኪና ጎማ ግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 031/17 የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለቢሮው አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የመኪና ጎማ

Ethiopian Sugar Industry Group Invites Sealed Bids from Interested Eligible & Qualified National Bidders for the Construction of Kuma River Bridges at Kuraz Sugar Factory 3

INVITATION TO BID OPEN NATIONAL COMPETITIVE BIDDING Re-Tender No. LP/OT/07/SIG/2016/17 Ethiopian Sugar Industry Group invites sealed bids from interested eligible

The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Invites Sealed Bids from Eligible, Qualified Bidders for the Supply of Desktop Computer, Decoders, Satellite Dishes, Coaxial Cables, HDMI Cables, Power Dividers, Fisher, Rack 9U, Screws, HDMI Cables, Patch Cord Cables, Power Stabilizer 1500VA, Trucking, UTP Cable, RJ-451tems and Printing Service for 2017 EC New Year Agenda

አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) Different Size Vehicle Tyres, Vehicle Battery, Metal File Cabinet for (box File), Dixon Shelf, Supply, Installation, Testing and Commissioning CCTV Surveillance Camera for Recovery Yard and Office Space Layout and |nterior Design for Head Office በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 03/2017 የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ እቃዎች እና አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

ለትግል ለነፃነት ቅድመ እንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሰራተኞች የደንብ ልብስና የወንድና የሴት ጫማዎች፣ የስፖርት ትጥቆች እና የስፖርት ዕቃዎች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ የትምህርት የፅሕፈት መሳሪያዎች፣ የቢሮ አላቂ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎችና የሕንፃ መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና ቁሳቁስና ተገጣጣሚ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ትለ፤001/2017 ዓ.ም ለትግል ለነፃነት ቅድመ እንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ