Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Jun 24, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 39/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ ተሸከርካሪዎች፣ የሞተርሳይክል እና የተሸከርካሪ መለዋወጫዎች
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በቀን 24/10/2018 ዓ/ም እና 27/10/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ ኤሌክትሪክ እቃዎች፣ ተሽከርካሪ መኪናዎች፣ የሞባይል ቀፎና አክሰሰሪ፣ ምግብ ነክ፣ እና ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 24, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 42/2018 አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ
አማራ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 24, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የሐራጅ ጨረታ ቁጥር 005/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኙ ተሽከርካሪዎች እና ባለሶስት እግር ተሸከርካሪዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ተሽከርካሪዎች እና ባለሶስት እግር ተሽከርካሪዎች በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ታህሰብ የንግድ ስራዎች አክሲዮን ማህበር ሕንጻ ውስጥ የተለያዩ የጅብሰን ብሎክ ስራዎች እቃ አቅርቦ የሚሰራ ባለሙያ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በታህሰብ የንግድ ስራዎች አክሲዮን ማህበር ሕንጻ ውስጥ የተለያዩ የጅብሰን ብሎክ ስራዎች እቃ አቅርቦ
ብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት ሽፍሻፊ ወረቀት፣ ቁርጥራጭ ወረቀት፣ አገልግሎት የሰጠ ፕሌት፣ የተፈጨ ወረቀት፣
የቦታ ስፋት 303.75 ካ.ሜ የሆነ ይዞታና መኖሪያ ቤት ሐራጅ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 05, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ አቶ በየነ አራርሶ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ አቶ ፍቃዱ ጀቦ መካካል ያለው
በሰንፔር አክሲዮን ማኅበር የመማሪያ ክፍል ግንባታና የፓርቲሺን ስራ ማሰራት እንዲሁም ብዛት ያላቸው ፈርኒቸሮች (ዴስክ ወንበር፣ ጠረጴዛ ወዘተ) ግዢ እና የሚጠገኑ የፈርኒቸር እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 05, 2026) የጨረታ ቁጥር 001/2019 የግንባታና ስራ እና የፈርኒቸር ግዢና ጥገና ግልፅየጨረታ ማስታወቂያ በሰንፔር አክሲዮን ማኅበር በስሩ
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College፡ Procurement of Medical Supply (Epidural Kit)
Government (Jul 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/56fed150-1d5b-4e55-abe6-2cf9e5a9d35c/open Lot Information
Bio and Emerging Technology Institute፡ Procurement of Machinery
Government (Jul 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/27e19c4b-3272-4372-bb75-ac598c858370/open Lot Information
Bio and Emerging Technology Institute፡ Procurement of Stationery Materials
Government (Jul 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1fe5b65e-1195-4bd3-b4cb-3a99d0a17200/open Lot Information
Addis Ababa Science and Technology University፡ Procurement of Uniforms
Government (Jul 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a039ad25-09eb-4318-a296-ea9f0b55a9e4/open Lot Information
Arbaminch University: Procurement of Sanitary Items or AMU Referral Hospital (TCSH) @Bura
Government (Jul 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f2eb971d-8aca-4d04-84aa-6a466916c769/open Lot Information