Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Sep 02, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0034/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።
ዳሽን ባንክ አ.ማ. ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen (Sep 02, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያበድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡-ኢፕድ 004/2019 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለጹትን አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት የመኪና ኪራይ፣ የልጆች መጽሔት ህትመት፣ የዳይሬክተሪ ህትመት እንዲሁም የአክለሪክ ፎቶ ህትመት መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት 04/13/2018 እና በ02/01/2019 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመከፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ማስተካከያ አውጥቷል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) ማስተካከያ ነሐሴ 16 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 52 የጅማ ዞን ገንዘብ
የንግድ ቤት እና የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
Yedebub Nigat (Aug 15, 2026) የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ/ሾች እነ ሕፃን ኢየሩሣለም ዘገዬ ሞግዚት ኮ/ር ዘገዬ መኰንን እና ተከሣሽ/ሾች
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሀድያ ዞን ሌሞ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ የእንስሳት መድኃኒት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሀድያ ዞን ሌሞ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ የእንስሳት መድኃኒት
የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች (ኮምፒዩተሮች፣ ፕሪንተሮች) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 23, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት የኢትዮጵያ ንግድ ሰራዎች ኮርፖሬሽን እና የፍ/ባለዕዳ መንግስተአብ ኢንዱስትሪያል እና ኮሜርሻል ኃ/የተ/የግ/ማ
በሰንፔር አክሲዮን ማኅበር ለሰንፔር ጽህፈት ቤትና ለአቡነ ጴጥሮስ ትምህርት ቤቶች የተለያዩ አላቂና ቋሚ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በሰንፔር አክሲዮን ማኅበር ለሰንፔር ጽህፈት ቤትና ለአቡነ ጴጥሮስ ትምህርት ቤቶች የተለያዩ አላቂና
ኢትዮጵያን ሴንተር ፎር ዲሴቢሊቲ ኤንድ ዴቨሎፕመንት የ2010 ሞዴል ቶዮታ ባለሁለት ጋቢና ፒክ አፕ /Toyota Double Cabin Pick Up ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 23, 2026) ያገለገለ መኪና ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ኢትዮጵያን ሴንተር ፎር ዲሴቢሊቲ ኤንድ ዴቨሎፕመንት አሶሲዬሽን /ኢ.ሲ.ዲ.ዲ/ የበጎ አድራጎት
Orbis International Ethiopia Invite to Eligible Bidders to Procurement of Consultancy Service (trategic Plan Development
Reporter (Aug 23, 2026) INVITATION TO BID BID INVITATION FOR CONSULTNSY SERVICE (STRATEGIC PLAN DEVELOPMENT) (BID #OIE/OD/CS/143/26) Orbis is an
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት ለአትክልትና ፍራፍሬ እና ለዶሮ፣ እንቁላልና አሳ መሸጫ ብቻ የሚሆን ሱቅ /ኮንቴነር/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
Reporter (Aug 23, 2026) የአትክልትና ፍራፍሬ ፣ የዶሮ ስጋ እና አሳ መሸጫ ሱቆች ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት