Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 24, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 39/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ ተሸከርካሪዎች፣ የሞተርሳይክል እና የተሸከርካሪ መለዋወጫዎች

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በቀን 24/10/2018 ዓ/ም እና 27/10/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ ኤሌክትሪክ እቃዎች፣ ተሽከርካሪ መኪናዎች፣ የሞባይል ቀፎና አክሰሰሪ፣ ምግብ ነክ፣ እና ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 24, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 42/2018 አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ

አማራ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 24, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የሐራጅ ጨረታ ቁጥር 005/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኙ ተሽከርካሪዎች እና ባለሶስት እግር ተሸከርካሪዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ተሽከርካሪዎች እና ባለሶስት እግር ተሽከርካሪዎች በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Heritage Authority: Procurement of Printing and Publishing Services

Government (Jun 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/43d528a8-f8cf-4a61-b35f-ef3895bcc3be/open Lot Information

Dire Dawa University: Procurement of Food and Beverages

Government (Jun 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/97867db5-9dc8-4b2b-87b8-16c1a8523640/open Lot Information

Grand Renaissance Dam Coordination Project Office: Procurement of ICT Equipment

Government (Jun 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ee3b9a91-cd82-46c8-9b32-65bde21ab0f5/open Lot Information

Debark University: Procurement of Laboratory Equipment

Government (Jun 13, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/3e692c57-c6cb-40e5-8695-4f5ec564de1c/open Invitation to

አዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን: የአይሲቲ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Jun 13, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/45b8a2c0-cc96-4811-8b9e-34501f5b4e37/open  Invitation to

Addis Ababa University: Procurement of Security Service

Government (Jun 13, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/c4b2ce66-c4f8-42ae-875b-90cdaa9e825d/open Invitation to

World Food Programme (WFP) Wants to Build a Vetted List of Reliable Ethiopian Transport Companies that They Can Hire to Haul Relief Supplies over the Border.

The Reporter (Jun 13, 2026) REQUEST FOR EXPRESSION OF INTEREST INVITATION FOR EXPRESSION OF INTEREST (EOI) Ref. EOI-ETCO-LOG-2026-03 For Provision

Oromia Bureau of Agriculture: Procurement of Agricultural Inputs

Government (Jun 13, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/746f501d-99ce-4cc5-bd93-1feefb32f4a8/open Invitation to

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሴቶች ህፃናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ የጨረታ ማረሚያ አውጥቷል

Addis Zemen (Jun 13, 2026) ማረሚያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሴቶች ህፃናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ የግዥ የጨረታ ቁጥር (01/001-05/2019)