Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 24, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 39/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ ተሸከርካሪዎች፣ የሞተርሳይክል እና የተሸከርካሪ መለዋወጫዎች

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በቀን 24/10/2018 ዓ/ም እና 27/10/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ ኤሌክትሪክ እቃዎች፣ ተሽከርካሪ መኪናዎች፣ የሞባይል ቀፎና አክሰሰሪ፣ ምግብ ነክ፣ እና ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 24, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 42/2018 አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ

አማራ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 24, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የሐራጅ ጨረታ ቁጥር 005/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኙ ተሽከርካሪዎች እና ባለሶስት እግር ተሸከርካሪዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ተሽከርካሪዎች እና ባለሶስት እግር ተሽከርካሪዎች በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የእህልና ቡና ንግድ ሥራ ዘርፍ ለ2018 በጀት ዓመት በዘርፉ ሥር ለሚገኙ ለአዳማ፣ አሰላ፣ ደ/ማርቆስ እና ጅማ ግብይት ማዕከል የሠራተኞች የደንብ ልብስ እና የአደጋ መከላከያ መሳሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Oromia Pipe Factory PLC (OPF) is Hereby Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply of Raw Materials

Ethiopian Herald(Jan 11, 2026) INVITATION FOR NATIONAL  COMPETITIVE BID (NCB) Tender Reference number: OPF/NCB/2026/18/003 Oromia pipe Factory PLC (OPF) is

የጉራጌ ሕዝብ ራስ አገዝ ልማት ድርጅት (ጉሕራልድ) እ.ኤ.አ የ2025 የበጀት ዓመት የፋይናንስ ሂሳብ መግለጫዎችን ለመመርመር (Audit) ብቁና ፈቃድ ያላቸው የኦዲት ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል

የፐብሊክ ሠርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 007/2018 ዓ.ም. ፐብሊክ ሠርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ እቃዎችን

የፐብሊክ ሠርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 007/2018 ዓ.ም. ፐብሊክ ሠርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ እቃዎችን

ዓባይ ባንክ አ.ማ ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 11, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አባይ 63/2018 ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ

“ቢላቭድ ኢትዮጵያ” የተባለው የበጎ አድራጎት ድርጅት ሂሳቡን በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር በደረጃ “A” ካሉ ኦዲተሮች መካካልን በጨረታ አወዳድሮ አንድ ኦዲተር መምረጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 12, 2026) የውጭ ኦዲተር አገልግሎት ጥሪ ማስታወቂያ “ቢላቭድ ኢትዮጵያ” የተባለው የበጎ አድራጎት ድርጅት ሂሳቡን በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር በደረጃ

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውብት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐረሪ ከልል ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን የ2018 በጀት ዓመት በተመደበው መደበኛ በጀት የሠራተኞች ደንብ ልብስ እና ጫማ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፡– ሐ/ው/ፍ/ባ/የደል-03-1/2018 የግዥው ዓይነት፡– የሠራተኞች የደንብ ልብስ እና ጫማ ግዢ 1. የሐረሪ