Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Aug 02, 2026), Addis Zemen (Aug 02, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0028/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም

ዳሸን ባንክ አ.ማ. ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen (Aug 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 45/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ

አማራ ባንክ አ.ማ ለኢንዱስትሪ እና ለኢንዱስትሪ መጋዘን በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ)

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Addis Zemen (Aug 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የመኪና ጥገና ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ 02/2019 በወላይታ ሶዶ ከተማ የሚገኘው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ለ2019 በጀት ዓመት በከተማ ውስጥ ከሚገኙ ጋራዦች

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ለ2019 በጀት ዓመት በከተማ ውስጥ ከሚገኙ ጋራዦች የተሽከርካሪ ዓመታዊ ጥገና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Automotive Manufacturing Company of Ethiopia Share Company (AMCE) is Seeking to Engage a Qualified GC/BC4 Construction Firm with Demonstrated Expertise in Aluminum Cladding and Tempered Glass Curtain Wall Systems for the Renovation of its Workshop Façade

የኦሮሚያ ቡና ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒዬን ሃላፊነቱ የተወሰነ ደንብ ልብስ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የፅሕፈት መሳሪያዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች እና የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየግልጽ ጨረታ ቁጥር OCFCU/03/2026 የኦሮሚያ ቡና ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒዬን ሃላፊነቱ የተወሰነ ከዚህ በታች

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ሞባይሎች፤ የሞባይሎች ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የቤትና የቢሮ እቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

The International Rescue Committee Invite to Eligible Bidders to Procurement Medical Supplies

Capital(Feb 22, 2026) REQUEST FOR INFORMATION (RFI) FOR PHARMACEUTICAL AND MEDICAL SUPPLIES Reference: IRC/ETH/RFI/PHARMA/2026 Publish date: February 22, 2026 Deadline

በን/ስ/ላ/ክ /ከተማ ወረዳ 01 ስር የሚገኘው ለቡ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በ2ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቶችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

በልደታ ክ/ከተማ የወረዳ 2 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት በአስተዳደሩ ስር ለሚገኙ ተቋማት መጠቀሚያ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 003/2018 በልደታ ክ/ከተማ የወረዳ 2 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት በአስተዳደሩ ስር

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን ከነማ ፋርማሲዎች ድርጅት የኮስሞቲክስ እና የወተት ምርቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን ከነማ ፋርማሲዎች

በኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ አዳማ የግብርና ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዲስትሪ ለ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ ስራ አገልግሎት የሚውሉ የዲስክ ቶፕ ኮምፒውተር ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 23, 2026) የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ ጨ.ሰ.ቁ፡-NCB‐ AAMMI-004/2018 በኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ አዳማ የግብርና ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዲስትሪ ለ2018 በጀት ዓመት

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 23, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ብርሐኔ ኃይሉ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ሳምሶን ጋሻው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም