Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር WVD32/2017-oc 1) ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ
ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 15, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ጋሻው መለሰ አስፋው እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አስካለ ወ/ሩፋኤል ገ/ኪዳን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት
175 ካ.ሜ G+2 የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሐራጅ ጨረታቁፕር 05/2018/19 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሊንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ሸቀጣሸቀጥልዩልዩ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ አዳዲስ አልባሳት፣ የኮንስትራክሽን ማቴሪያል እና የኮንስትራክሽን
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሊንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ሸቀጣሸቀጥ ልዩልዩ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ አዳዲስ አልባሳት፣ የኮንስትራክሽን ማቴሪያል እና የኮንስትራክሽን ማቴሪያል (የቧንቧ እቃዎችን) በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 14, 2026) በድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ሲሳይ ገ/ማርያም እና የፍ/ባለዕዳ እነ አለማየሁ ገ/ማርያም መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 310986 30/4/2016
በድጋሚ የወጣ የቦታው ስፋት 171 ካ/ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Financial Intelligence Service፡ Procurement of Hotel Service
Government (Aug 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2b617cef-7130-4be1-a33f-de1123c1ac6c/open Lot Information
Ministry of Defense፡ Procurement of Educational Materials
Government (Aug 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2a7f5cbf-a438-4686-ba3f-e6f91feb5ed4/open Lot Information
Houses of Peoples Representative፡ Procurement of Construction Materials
Government (Aug 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/6e9bd007-c6f0-4678-9cb5-44a0887b300e/open Lot Information
በደ/ምዕ/ኢት/ያ/ሕ/ክ/መ/የኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የእህል ማከማቻ መጋዝን ለማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 19, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ምዕ/ኢት/ያ/ሕ/ክ/መ/የኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለኮንታ ዞን ግብርና አከባቢ ጥበቃና ህ/ ሥራ ልማት
በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 19, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በጨረታ ቁጥር 01/2019 ዓ.ም በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ስር
በኢሉአባቦራ ዞን የዳሪሙ ሆስፒታል የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢሉአባቦራ ዞን የዳሪሙ ሆስፒታል ዕቃዎችን በ 2019 ዓ. ም የበጀት ዘመን ሆስፒታል፣ አገልግሎት
ጂኤስ የቤት ግንባታ እና ኪራይ አክሲዮን ማህበር የማጠናቀቂያ ፊኒሽንግ/finishing/፣ የኤሌክትሪክ/electrical/ እና የሳኒተሪ/sanitary/ ቁሳቁሶችን/ Materials/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች መግዛት ይፈልጋል
Reporter (Aug 19, 2026) ለግንባታ እቃ አቅራቢ ድርጅቶች የወጣ ጨረታ ጂኤስ የቤት ግንባታ እና ኪራይ አክሲዮን ማህበር በአዲስ አበባ ከተማ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ
The Central Ethiopia Regional State TVET Bureau Invites Sealed Bids for the Remaining Construction of Angacha Construction & Industrial College Located in Angacha Town, Kembata Zone.
Addis Zemen (Aug 19, 2026) INVITATION FOR BIDS (NCB) 1.CENTRAL ETHIOPIA REGIONAL STATE TVET BUREAU, Durame, Ethiopia invites sealed bids