Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jul 12, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ ቡባሕአዳ/ሐራጅ/0452018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ. የተበዳሪ ስም የንብረት

ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 12, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉን በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 12, 2026) ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ቲናው ቢዝነስ አ.ማ. ሲገለገልባቸው የነበሩና ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ተሸከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።   የተሸከርካሪው አይነት የተሰራበት ሃገርና ዘመን

ቲናው ቢዝነስ አ.ማ. ሲገለገልባቸው የነበሩ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር_01/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ_ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Dashen Bank Invites Eligible and Interested Potential Bidders for the Procurement of Different Consumable Items.

Fortune (Jul 05, 2026) CALL FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) 1. Dashen Bank invites eligible and interested potential bidders for

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 አስተዳደር ለ2019 በጀት ዓመት የአንደኛ ዙር ለቢሮ፣ አገልግሎት የሚውሉ ጥቅል ደረጃቸውን የጠበቁ እቃዎች እና አገልግሎቶች ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Central Ethiopia Regional State Transport & Road Development Bureau is Looking for a Qualified Local Contractor to Build Small-scale Footbridges or Modular Bridges Across Specific Rural Areas.

Ethiopian Herald (Jul 05, 2026) NOTICE FOR NATIONAL COMPETITIVE BIDDERS 1. The Government of the Central Ethiopia Regional State, represented

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪ ከነጀነሬተሩ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 05, 2026) የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ ለአቶ መሐመድ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት የኦክስጂን ማምረቻ ማሽነሪ ከነጀነሬተሩ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 05, 2026) የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ ሆፕሻይን ትሬዲንግ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ 1. በድጋሚና አዲስ የወጣ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች ጨረታ ቁጥር 01/2026/27 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ

Ethiopian Roads Administration፡ Procurement of Tyres

Government (Jul 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9a6639e8-272f-48bb-a0fc-3db0bb328739/open Lot Information

Ethiopian Roads Administration፡ Procurement of Clothing

Government (Jul 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/83965b9c-e400-4368-85ff-e6ebf4973676/open Lot Information

ይበሉ የመጠጥ ምርቶች ጅምላ ንግድ 41 ካሽሬጅስተር ማሽኖች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ይበሉ የመጠጥ ምርቶች ጅምላ ንግድ በድርጅቱ ማኔጅመንት እንዲሽጡ የተወሰኑ 41 ካሽሬጅስተር ማሽኖች በጨረታ አወዳድሮ