Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 30, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሳሽ አቶ ኤሊያስ ሞጆ እና በአፈፃፀም ተከሳሽ አቶ ብርሃኑ ታደሰ ሻመሮ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ መናኸሪያ ክ/ከተማ

የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አውጥቷል

Reporter (Jun 28, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – ንኢባ/036/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 28, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ በባሕአዳ ሓራጅ/042/2018 ቡና ባንክ አማ በአዋጅ ቁ 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ተሽከርካሪ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም

ቡና ባንክ አ.ማ የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 28, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ራሚስ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር (ፋይናንሲንግ) በዋስትና የያዛቸውን በሰንጠረዡ ላይ የተጠቀሱትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ

ራሚስ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር (ፋይናንሲንግ) በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 29, 2026) የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን

የሲዳማ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ አከራዮችን መዝግቦ አነስተኛ መኪኖችን ለአንድ አመት ጊዜ በቁርጥ ዋጋ መከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 30, 2026) ለመስክ መኪና አከራዮች ምዝገባና ለመኪናዎች አቅርቦት የወጣ ማስታወቂያ የሲዳማ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ አከራዮችን መዝግቦ

የባህር ዳርና አካባቢዋ ከፍ/ፍ/ቤት 250 ካ.ሜትር ያረፈ ቤትና ቦታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 30, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ 1ኛ እንደግ ዘሪሁን 2ኛ. እድገት የእቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሽ ተሰራ ጥሩነህ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 30, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ካሰች ዝናቡ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ዘይንያ ኢብራሂም መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ፋብሪካ ከግንባታ የተራረፉ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት 200 ቶን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የሽያጭ ጨረታ ቁጥር-አሽጨ 001/ኦኩስፋ/ቁ-2/2018 በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ

በአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአክሲዮን ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (Jun 30, 2026) 2ኛ የጨረታ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና በፍ/ባለዕዳ እነወ/ሮ ሐወኒ አሸናፊ 2 ሰዎች መካከል

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 30, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ገነት ሀይሌ እና የፍ/ባለዕዳ ሙለታ ሀይሌ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

የሲቪል ማህበረሰብ ድርጀቶች ባለስልጣን ለፈንድ ማጠናከሪያ እንዲሆን ከኢትዮጵያ የህግ ባለሙያ ሴቶች ማህበር ያገኘውን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ አና የቢሮ መገልገያዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጀቶች ባለስልጣን ለፈንድ ማጠናከሪያ እንዲሆን ከኢትዮጵያ የህግ ባለሙያ ሴቶች ማህበር ያገኘውን

የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (Jun 30, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሳሽ አቶ ኤሊያስ ሞጆ እና በአፈፃፀም ተከሳሽ አቶ ብርሃኑ ታደሰ ሻመሮ