Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Sep 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሐራጅ ቁጥር 07/2019 በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሥነ-ስርዓት ሳይፈፀምባቸው የተወረሱ እና በህገ- ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አዳዲስ አልባሳት (የመጋረጃ ጨርቆች)፤

በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሥነ-ስርዓት ሳይፈፀምባቸው የተወረሱ እና በህገ- ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አዳዲስ አልባሳት (የመጋረጃ ጨርቆች)፣ አዳዲስ አልባሳት (ጫማዎች) እና አዳዲስ አልባሳት (የሱፍ ጨርቆች) በሐራጅ ጨረታ በኦክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 21, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 11/2019 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 21, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናስና ፕላን መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ማለትም ሎት1.

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናስና ፕላን መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Government (Sep 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/43bd1c20-88f4-4584-8ce8-130a32a539dc/open Reference Number: MoLS-NCB-G-0025-2019-BID-Open Lot Reference: – Procurement Information Procurement Type:

Ministry of Labor and Skills ለመጠጥ አገልግሎት የሚውል ተሽከርካሪ የውሃ ቦቲ ኪራይ(በድጋሚ)

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ህብረት ስራ ኮሚሽን ለ2019 በጀት ዓመት ኤክዚቪሽንና ባዛር ፕሮግራሞች ደረጃውን የጠበቀ የድንኳን፣ የዲጄ እና የሙዚቃ ባንድ ከነሙሉ ሳውንድ ሲስተሙ እና ሌሎችንም እቃዎች በኪራይ አገልግሎት ግዥ ለአንድ ዓመት የአገልግሎት ግዥውን አወዳድሮ መጠቀም እና የፈርኒቸር እቃዎች ግዥ ይፈልጋል

በሲዳማ ክል/አሮሬሳ ወረዳ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች በ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት የሚውል የጋራ ግዥዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 26, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ክል/አሮሬሳ ወረዳ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች በ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት የሚውል የጋራ

በአብክመ በደቡብ ወሎ ዞን በአልብኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተሽከርካሪዎች፣ ለትራክተሮች የእቃ መለዋወጫ እና የተለያየ የመኪና ጎማ በግልፅ የጨረታ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የመነ አብቹ ከ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በክፍለ ከተማው ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የተለያዩ አውቶሞቢሎችን ለማስጠገን የጥገና ገራጅ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

ሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የሚውል ለ2ተኛ ዙር በግልፅ ጨረታ የመኪና ጥገና፣ የተለያዩ ህትመትና እና የኮምፒውተር ጥገና፣ ከተማችን ውስጥ ለሚደረጉ ፕሮግራሞች የሚውል የተለያዩ የምግብ መስተንግዶ የሚውሉ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል

Debre Birhan University: Procurement of RDF Medicines

Government (Sep 28, 2026) Please click on this link to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/be0b1f67-1a8c-43cd-bcdc-d9f0fe9c8973/open Lot Information Procurement Reference

Ethiopian Customs Commission፡ Procurement of Maintenance and Repair Service

Government (Sep 28, 2026) Please click on this link to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9b6edf63-ec71-49fb-a27f-2fc04af92838/open Lot Information Procurement Reference

Debre Birhan University፡ Procurement of Laboratory Reagents and Chemicals

Government (Sep 28, 2026) Please click on this link to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7766cfb5-c1e1-493a-84b4-034dd3197d1e/open Lot Information Procurement Reference

Ethiopian Customs Commission፡ Procurement of Maintenance and Repair Service

Government (Sep 28, 2026) Please click on this link to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/26438ecc-2bbb-404d-b911-2a987b7c17a4/open Lot Information Procurement Reference