Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 04, 2026) ማስተካከያ ሐምሌ 26 ቀን 2018 ዓ/ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 19 ላይ የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ/ማ ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ የስልክ

የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ.ማ. የስልክ ቁጥር ማስተካከያ ማድረግ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 04, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡ AMFI/01/2019 አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ

አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የፀደይ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን እና ውክልና መሰረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና ከዚህ በታች

ፀደይ ባንክ አ.ማ. የደብረታቦር ዲስትሪክት ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ቤቶች ባሉበት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ድ/ዳ/ድ/ጮ/ሆ/01/19 በድሬዳዋ አስተዳደር የድልጮራ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ ለ02(ሁለት አመት) የሚውል የጥበቃ አገልግሎት በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ህጋዊና ብቁ

በድሬዳዋ አስተዳደር የድልጮራ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ ለ02(ሁለት አመት) የሚውል የጥበቃ አገልግሎት በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ህጋዊና ብቁ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የጨረታ ማረሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል

Reporter (Aug 16, 2026) ማረሚያ እሁድ ሀምሌ 26 ቀን 2018 ዓ.ም ታትሞ በወጣው ሪፖርተር ጋዜጣ ላይ በወጣው የጨረታ ማስታወቂያ በተራ

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. (በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ) ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 16, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. (በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ) ለሰጠው

Mekdim Ethiopia National Association (MENA) Invites Qualified Audit Firms with a Minimum of 5 Years of NGO Audit Experience (ACCA) and IPSAS Practicing Recommendations to Provide Audit Services for the Year Ended December 31, 2025.

ጠቅላላ የቦታው ስፋት 311 ካ/ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 16, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ኤልሳቤጥ ገዛኸኝ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አይናለም ካብቲይመር መካከል ስላለው የፍርድ

የክርስቲያን ሚሽነሪ ፌሎውሺፕ ኢንተርናሽናል (CMFI) ሲጠቀምባቸው የነበሩትን ሕንፃዎች፣ ቪላ ቤቶች፣ አፓርትመቶች እና ተያያዥ ንብረቶችን በጥቅል ባሉበት ለሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት (CSO) ብቻ በጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ (ለመሸጥ) ይፈልጋል

Reporter (Aug 16, 2026) የንብረቶች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የክርስቲያን ሚሽነሪ ፌሎውሺፕ ኢንተርናሽናል (CMFI) ሲጠቀምባቸው የነበሩትን ሕንፃዎች፤ ቪላ ቤቶች፣ አፓርትመቶች እና

የምስራቅ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት 200 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ያለ ቤት የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (Aug 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ ፡– አቶ እንደግ አበባየሁ አፈ/ተከሳሽ አቶ አስማማው ጌታሁን መካከል ስላለው የአፈፃፀም ከስ

The Commercial Bank of Ethiopia (CBE) Invites National Competitive Bids for the Production of TV & Radio Commercials (Bid No. 20/2026/27) and Social Media Videos (Bid No. 21/2026/27).

Reporter (Aug 16, 2026) COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA Invitation to National Competitive Bid 1.Commercial Bank of Ethiopia (CBE) invites interested

በአብክመ ጠቅላይ ፍ/ቤት የባህርዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 214 ካ/ሜትር የሆነውን ቦታ የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (Aug 16, 2026) የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ —- እነ ሀይማኖት ጋሹ አፈ/ተከሳሽ—-ሙሉሀብት ገብሬ መካከል ስላለው አፈፃፀም ክስ ክርክር

የቦታ ስፋቱ 293 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 16, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ብርቱኳን ተስፋዬ እና በፍ/ባለዕዳ እነ መስፍን ተስፋዬ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም