Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (May 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/00016/2026 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ

ዳሸን ባንክ አ.ማ አውቶሞቢል ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government (May 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/daea4f31-b521-4f08-8bba-cb1d7df5b6cd/open Reference Number: ALEA-NCB-G-0018-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: AFLEX003 Procurement Information Procurement Type:

African Leadership Excellence Academy: Procurement of Tyre and Car Spare Part

Addis Zemen (May 03, 2026) በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡–ኢፕድ 020/2018 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለጹትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Government (May 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ffc94a5f-e935-4a9c-904b-d31f0608e412/open Lot Information Procurement Reference Number: WU-NCB-G-0164-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሜ የወጣ ለቢሮ

Wollo University: Procurement of Vacuum Cleaner

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በጉ/ከ/ከ/ፐ/ሰ/የሰ/ሀ/ል/ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር የደንብ ልብስ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የተለያዩ የተገጣጣሚ፤ህንፃ ጥገና እቃዎች፣ የመኪና እቃዎች፣ የተለያዩ መገልጊያ መሳሪያዎች እና ቋሚ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ኮሚዩኒቲ ኮንቨርጀንት ዴቨሎፕመንት በ2026 ዓ.ም በሴቶችና ወጣቶች ልማት ፕሮጀክት (Women and Youth Development Project) ላይ የውጭ ኦዲት (External Audit) አገልግሎት ለማስፈጸም ፈቃድ ያላቸውን የኦዲት ድርጅቶች በክፍት ጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል

በጉ/ክ/ከ/ወ/9/ፋ/ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ስራ ሂደት በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎች እና አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ከአሸናፊዎች ጋር አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 08, 2026) የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ ጨረታ መለያ ቁጥር፡-001/2018 ዓ.ም. በጉ/ክ/ከ/ወ/9/ፋ/ፅ/ቤት የመንግስት ግዥ ስራ ሂደት ከዚህ በታች

እስቴም ሲነርጂ ኢንክ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን የ2018 በጀት ዓመት ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 08, 2026)  ማስታወቂያ ድርጅታችን እስቴም ሲነርጂ ኢንክ መንግስታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን የ2018 በጀት ዓመት ኦዲት

የጉለሌ ክፍለ ከተማ የወረዳ 6 ፋይናንስ ጽ/ቤት የካፍቴሪያና የመስተንግዶ አገልግሎት፣ የትራንስፖርት አገልግሎት እና የህትመት አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የግዥው መለያ ቁጥር 001/2019 የካፍቴሪያ ና የመስተንግዶ አገልግሎት የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን 130,000.00

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ተቋማት የሆኑ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር

በአርሲ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት የጎሎልቻ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 የበጀት ዓመት በወረዳው ስር ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፤ የሠራተኞች የደንብ ልብስ እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የደ/አትዮጵያ ክ/መንግሥት የወላይታ ዞን አረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዘመን የተለያዩ ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የደ/አትዮጵያ ክ/መንግሥት የወላይታ ዞን አረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት በ2019 በጀት

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ኮምባይነር፣ የወርክሾፕ መገልገያ ዕቃዎች እና ዌልዲንግና ቤንዲንግ ማሽኖች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 08, 2026) የአጭዶ  መውቂያ መለዋወጫ ፣ የወርክሾፕ መገልገያ ዕቃዎች እና  ሚግ  ዌልዲንግና ቤንዲንግ ማሽኖች ግዥ ለመፈጸም የወጣ