Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (May 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/4bb9e145-aa09-41b9-91be-c93b7568f710/open Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-1128-2018-PUR Object of Procurement: የጁስ መፍጫ ማሽን

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College: የጁስ መፍጫ ማሽን አቤት ሆስፒታል 4ተኛ ጊዜ

Government (May 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/77bdb95b-2d39-4be6-89e5-beedc361be25/open Lot Information Procurement Reference Number: ECC-NCB-G-1024-2018-PUR Object of Procurement: የተሽከርካሪ መለዋወጫ ግዥ(Re

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የተሽከርካሪ መለዋወጫ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (May 07, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/96a08950-e90c-4cb9-99cf-d6026190974a/open Invitation to Bid “Procurement of Electronics Equipment” Procurement Reference No: EPSA-NCB-G-0160-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category: Goods

Ethiopia Pharmaceutical Supplies Service: Procurement of Electronics Equipment

Government (May 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/0ac6150d-9cfe-4059-ae3d-516ffb0748a8/open  Reference Number: ECC-NCB-G-0346-2018-BID-Open-Re-bid-Re-bid Lot Reference: ECCBDBO/NCB/G/001/2018/PUR Procurement Information Procurement Type:

ኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባህርዳር ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የህትመት ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በደ/ኢትዮጵያ ክ/መንግሥት በወላይታ ዞን የአረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዘመን የውሃ መውረጃ ዲች (Drainage) ግንባታ እና የኮብል ስቶን ማንጠፍ (Cobble Stone) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በአካባቢ የተደራጁ ማህበራት ለማሠራት ይፈልጋል

ሱር ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ አውጥቷል

Addis Zemen (Mar 13, 2026) ጨረታ ለማራዘም የወጣ ማስታወቂያ ሱር ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግ.ማህበር የካቲት 20 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ

የደ/ብርሃን ከተማ አስተዳደር መሬት መምሪያ ለመኖሪያ ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ ቦታዎችን በግልፅ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 13, 2026) የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ዙር ……24ኛ የጨረታው አይነት… መደበኛ የደ/ብርሃን ከተማ አስተዳደር መሬት መምሪያ

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 የደጃች ገነሜ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሠራት ይፈልጋል

Addis Ababa Traffic Management Authority (AATMA) Invites All Interested and Eligible Bidders by this National Competitive Bid (NCB) for the Procurement of “Asset Management”

Addis Zemen (Mar 13, 2026) INVITATION FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) For the procurement of “Works for Asset Management” Procurement

ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል መንግሥት የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ ለ2018 ዓ.ም በተፈቀደለት በጀት Electromechanical Toolkit, DC Voltemeter and Soldring Iron ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 13, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል መንግሥት የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ ለ2018 ዓ.ም

በአብክመ በደቡብ ወሎ መስተዳድር ዞን የአም/ወ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ለአምባሰል ወረዳ የሰቆጣ ቃል ኪዳን ተጠቃሚ መ/ቤቶች የተለያዩ አቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት/ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 13, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በደቡብ ወሎ መስተዳድር ዞን የአም/ወ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ለአምባሰል ወረዳ የሰቆጣ ቃል ኪዳን ተጠቃሚ

በኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት በሆለታ ግብርና ምርምር ማዕከል እንደዚሁም በጊንጪ ንዑስ የምርምር ማዕከል የሚገኙ ቋሚ ባህር ዛፍ ባሉበት ሁኔታ በየማዕከሉ በተናጥል /በሁለቱም ሳይት ያለውን በአንድ ላይ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህ/ተ/በጎ ፍ/ማ/ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች 02, 07 እና 08 ለሚያሰራቸው የግንባታ ስራዎች በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 13, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡_ 09/2018 በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህ/ተ/በጎ ፍ/ማ/ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች