Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (May 05, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ/ብ/ክ/መ/ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተገለጸውን ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት
የሲዳማ/ብ/ክ/መ/ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል ግዥ፣ የቶታል ስቴሽንና ዲፈሬንሻል ጂፒኤስ ጥገና ግዥ፣ ፕሎተር ማሽን ጥገና መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 04, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ / ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሸከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 51/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዓይነት፡ የፈርኒቸር ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሠረት ተጫራቾች፡–
የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዓይነት የፈርኒቸር ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SSNT-T614 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ 2 ጠቅላላ ሥራ እና መንገድ ሥራ ተቋራጭ GC/RC-2) የሆኑ የሃገር ውስጥ ጨረታ ለመሳትፍ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ 2 ጠቅላላ ሥራ እና መንገድ ሥራ ተቋራጭ GC/RC-2) የሆኑ የሃገር ውስጥ ጨረታ ለመሳትፍ ፈቃድ ያላቸው የሃገር ውስጥ እና ዓለም አቀፍ ተጫራቾችን የኮምቦልቻ እና ባህር ዳር ኤርፖርቶች የአደጋ ጊዜ መዳረሻ መንገድ ዲዛይን እና ግንባታ ሥራ (Design-Build of Emergency Access Road Construction at Kombolcha and Bahir Dar Airports) በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Customs Commission: ደረጃዉን የጠበቀ የቡክሌት እና ብሮሽር ህትመት ግዥ
Government (Mar 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ddfaea20-dfaf-4e73-a1e4-7369750dc8f3/open Lot Information
Federal High Court፡ ለዳኞች እና ለችሎት አዳራሽ የመጋረጃ እና የካባ መስቀያ ግዥ 2018
Government (Mar 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1fe41d51-b735-4b88-ac0c-0c744f2ec8cd/open Lot Information
Dashen Breweries S.C. Hereby Invites Qualified and Experienced Interior Design Firms to Submit an Expression of Interest (EOI) for Providing Full Interior Design Services and Project Supervision for Their New Head Office Building in Addis Ababa.
2merkato.com (Mar 11, 2026) EXPRESSION OF INTEREST (EOI)Dashen Breweries S.C.Tender Reference: DBSC/SEB/003/26 Dashen Breweries S.C. hereby invites qualified and experienced
የልደታ ብርሃን የጋራ መኖሪያ የኅ/ስ/ማህበር ማህበሩ የሚያስተዳድራቸውን ህንፃዎች መንግስት ባወጣው የCCTV ካሜራ ስርዓት መግጠም እና መጫን ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የልደታ ብርሃን የጋራ መኖሪያ የኅ/ስ/ማህበር ማህበሩ የሚያስተዳድራቸውን ህንፃዎች መንግስት ባወጣው የCCTV ካሜራ ስርዓት
Ethiopian Roads Administration: Procurement of Pneumatic Roller With Filed Kits of Spare Parts
Government (Mar 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/a6f95575-a6fc-45c5-a0a6-b757cad6c455/open
የተሽከርካሪ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 11, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ሀ/የተ/የህ/ስ/ማ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ዳግማዊት ሙሉጌታ
ቡሳ ጎኖፋ ኦሮሚያ ለመጠባበቂያነት የሚውል ጥራቱ የተጠበቀ 1ኛ ደረጃ 48 ሺህ ኩንታል በቆሎ እና 60 ሺህ የስንዴ ክምችት አዳማ ከተማ መጋዘን ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 11, 2026) የመጠባበቂያ እህል ለመግዛት የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 08/2018 ቡሳ ጎኖፋ ኦሮሚያ ለመጠባበቂያነት
ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 11, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አበበች አማረ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወርቅነህ አማረ መካከል
የደቡብ ወሎ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የቤትና ቦታ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen (Mar 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአፈ/ከሳሽ የደሴ መምህራን ኮሌጅ እና የአፈ/ተከሳሾች– 1-እዩአል አሰፋ 2- ወ/ሮ ወርቁሃ ተካ 3-