Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ በ14/2018 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ

የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 03, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ የውብፀሀይ አፈወርቅ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወንድወሰን አፈወርቅ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/96322 በ6/02/2017

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 02, 2026) ዕቃዎችን ለመሸጥ በድጋሚ ለ2ተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ ጅግጅጋ/ስተአ/002/2018 የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጅግጅጋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (ላፕቶፕ

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጅግጅጋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (ላፕቶፕ እና ዴስክቶፕ ኮምፒዉተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ የማባዣ ማሽኖች፣ ቴሌቪዥኖች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ የተለያዩ የውኃ እቃዎች፣ የግንባታ እቃዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 02, 2026) ዕቃዎችን ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– ሠመራ/ስተአ/002/2018 የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ሠመራ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (ላፕቶፕ እና ዴስክቶፕ

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ሠመራ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (ላፕቶፕ እና ዴስክቶፕ ኮምፒዉተሮች፣ ፐሪንተሮች፣ የማባዣ ማሽኖች፣ ቴሌቪዥኖች፣ የተለያዩ የዉሃ እቃዎች፣ የግንባታ እቃዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Mekidelamba University Procurement of Construction Materials

Government (May 07, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ff0acb3f-c1f2-4182-8526-9ab1dd50a217/open    Invitation

ኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ROTRY DRLLING RIG MACHINERY በዘርፉ ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ኮርፖሬሽናችን ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተገለጸውን ROTRY DRLLING RIG MACHINERY በዘርፉ

የመቐለ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት ስር የሚገኙ ትልልቅ ከተሞች ላይ መደበኛ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችሉ ቀላል የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች (አውቶሞቢል እና ዳብል ካፕ ፒከአፕ) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት መከራየት ይፈልጋል

የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ለታላቁ አንዋር መስጅድ አገልግሎት የሚውል ጄነሬተር እና ሰመር ፓምፕ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር AAM 12/2018 የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት

በከምባታ ዞን የሀደሮ ከተማ አስ/ር ሀደሮ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት በግንባታ ሂደት የቆመ G+3 ህንፃ የሆነ ቋሚ የመንግሥት ንብረት በሓራጅ ሽያጭ ለማስወገድ በሓራጅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጉራፈርዳ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የእንግዳ መቀበያ እና ማረፍያ፣ የወንድ እና የሴቶች ማደሪያ የመረጃ ዴክስ፣ የዘበኛ ቤት እና ሽንት ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጉራፈርዳ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018ዓ/ም በጀት በወረዳዉ ዉስጥ ለሚገኘዉ ባህልና ቱሪዝም ስፖርት

የተለያዩ የውበትና የዕቃ ማፅጃዎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 07, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አደራ ጀነራል ትሬዲንግ ሀ/የተ/የግ/ማህበር እና በፍ/ባለዕዳ ኒው ኢትርናሽናል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል

የገቢዎች ሚኒስቴር የዱቄት ሳሙና እና የእጅ ሳሙና ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (May 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1dc92466-6141-4596-977c-3cfd48cc3765/open Lot Information

ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ ለፕሮቶኮል ልብስነት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ አልባሳት እና ጫማዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (May 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e487bb34-c356-4957-9ef8-e74a04479a53/open Lot Information