Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (May 25, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0219/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተለዉን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባሉበት ሁኔታ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen (May 26, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር DBE/NCB/CGPSD/02/2026 የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከዚህ በፊት መለያ ቁጥር DBE/NCB/CGPSD/01/2026 ዝግ ጨረታ አውጥቶ የነበረ ሲሆን ነገር ግን በድጋሚ ግልጽ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የጋርመንት ማሽኖች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 26, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ /ባለመብት ጌታነህ ጉርሜሳ እና በፍ/ባለዕዳ ወንደወሰን ሙሉነህ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ/15568 በ16/4/2018ዓም እና

ሮሆቦት የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 26, 2026) በድጋሜ የወጣ የጊኒር ሾፕ የእድሳት ግንባታ ሥራ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሠረት ጊኒር ሾፕ የእድሳት (construction of

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ጊኒር ሾፕ የእድሳት (construction of Renovation Work at Ginir ET Network Stuffs and Equipment Rooms) ግንባታ ሥራን ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የውሃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለአሰሪዎችና ለሰራተኞች የመድህን ዋስትና አገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ከሆኑ ኢንሹራንስ ድርጅቶች ለመግዛት ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸዉን ተወዳዳሪዎች በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀው መሰረት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት መሠረት ተጫራቾችን አወዳድሮ በአዲስ አበባ ከተማ የኮርፖሬሽን ይዞታ በሆነውና በነጋ ቦንገር ህንፃ አካባቢ የሚገኙ ሱቆችን ለማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 02, 2026) የጨረታ ማስታሠዊያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ስ.ኮ/ብግጨ/5/2018 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት መሠረት

ሲዳማ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በ2019 በጀት ዓመት የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክሎች፣ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ካሜራና የካሜራ አክሰሰሪዎችን እንዲሁም የካፍቴሪያ ቁሳቁሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የፕሪንተር ቀለሞች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የአይ.ሲ.ቲ ዕቃዎች እንዲሁም የኦዶቪዥዋል እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 02, 2026) የብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡-ኢፕድ 003/2019 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች

የውሃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የጫኝና አውራጅ አገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ከሆኑ ድርጅቶች ለመግዛት ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸዉን ተወዳዳሪዎች በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀው መሰረት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ባህልና ስፖርት ቢሮ የጂንካ ስፖርት ማበልፀጊያ ማዕከል የስፖርት ሰልጣኝ አትሌቶች ቀለብ ምግብ ለመመገብ የሚፈልጉ ደረጃቸውን የጠበቁ ሆቴሎች አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመመገብ ይፈልጋል

The Agricultural Transformation Institute (ATI) South Center is Seeking Sealed Bids for a One-year Long-term Framework Agreement for the Procurement of Vehicle Rental Services.

Ethiopian Herald (Sep 02, 2026) INVITATION FOR BID /IFB/National Competitive Bid (NCB) Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia Organization:

Ministry of Revenue፡ Procurement of Hotel Services

Government (Sep 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/4963731b-a0dd-4541-989c-25e15a003009/open Lot Information