Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 05, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ/ብ/ክ/መ/ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተገለጸውን ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት

የሲዳማ/ብ/ክ/መ/ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል ግዥ፣ የቶታል ስቴሽንና ዲፈሬንሻል ጂፒኤስ ጥገና ግዥ፣ ፕሎተር ማሽን ጥገና መግዛት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዓይነት፡ የፈርኒቸር ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሠረት ተጫራቾች፡–

የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዓይነት የፈርኒቸር ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ 2 ጠቅላላ ሥራ እና መንገድ ሥራ ተቋራጭ GC/RC-2) የሆኑ የሃገር ውስጥ ጨረታ ለመሳትፍ ፈቃድ ያላቸው የሃገር ውስጥ እና ዓለም አቀፍ ተጫራቾችን የኮምቦልቻ እና ባህር ዳር ኤርፖርቶች የአደጋ ጊዜ መዳረሻ መንገድ ዲዛይን እና ግንባታ ሥራ (Design-Build of Emergency Access Road Construction at Kombolcha and Bahir Dar Airports) በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Amhara Media Corporation Wants to Notify Bid Closing and Opening Date Extension

Addis Zemen (Mar 08, 2026) Notice for Bid Closing and Opening date Extension Reference is made to Tender NO. AMC

በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ አዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ አገልግሎት Underground Cooper Cable 3*300/150 Mm የሆነ በመሬት ውስጥ የሚቀበር የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ ገመድ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር (ERCS) ብቁ እና ፍላጎት ያላቸው የመንግስት ድርጅቶችን፣ የግል ባለሀብቶችን፣ የሪል እስቴት አልሚዎችን፣ የፋይናንስ ተቋማትን እና ሌሎች ስትራቴጂካዊ አጋሮችን በአራዳ ክፍለ ከተማ (ፒያሳ አካባቢ)፣ አዲስ አበባ በሚገኘው ዋና መሬት ላይ ባለ ብዙ ፎቅ ቅይጥ አጠቃቀም ህንፃ የጋራ ልማት ለማድረግ የፍላጎት መግለጫ (EO) እንዲያቀርቡ ይጋብዛል

ሳማሪታን ቪዥን ከጃንዋሪ 1 ቀን 2025 እስከ ዲሴምበር 31 2025 ድረስ 2 ቦክስ ፋይል የያዘውን ሂሳብ ኦዲት ለማድረግ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 08, 2026) የኦዲት ስራ ማስታወቂያ ሳማሪታን ቪዥን የበጎ አድራጎት ድርጅት በኢትዮጵያ የበጎ አድራጎት ማህበራት ኤጀንሲ በቁጥር 6285

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪዎች ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 08, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና በሠንጠረዡ ውስጥ

Dashen Breweries S.C. Invites Interested and Qualified Bidders to Participate in a Tender for the Provision of Draught Equipment Services

Reporter (Mar 08, 2026) INVITATION TO BID Dashen Breweries S.C. invites interested and qualified bidders to participate in a tender

World Vision International Ethiopia (WVE) Invites Eligible Bidders for the Procurement of Different Materials

Reporter (Mar 08, 2026) Invitation to Bid for pre-qualification PROCUREMENT REFERENCE NUMBER: WVE/FCO-1/SCM/001/26 World Vision International Ethiopia (WVE) is an

Adama Science and Technology University:የተፈጥሮ አበባዎች ከነእቃው የጣና ምርት ሆኖ ፕላስቲክ ያልሆነ ግዥ

Government (Mar 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5b819271-6145-461b-9c23-711c8bd29eee/open Lot Information

Adama Science and Technology University :Chemical and Other Inputs (Moer)

Government (Mar 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c6868e72-bce8-4273-82c0-3f685a91e78c/open Lot Information