Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 25, 2026) በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎችሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዝን ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (የተለያዩ

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ያገለገሉ የመኪና መለዋወጫዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 26, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ብማ/0022/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መስረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል። ተ.ቁ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 25, 2026) ዕቃዎችን ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት በጋምቤላ ከተማ በሚገኘው የጋምቤላ ቅ/ጽ/ቤት እና የስደተኛ ማዕከል ቅጥር ግቢ እና መጋዝን የሚገኙትን ከዚህ በታች

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት የጋምቤላ ቅ/ጽ/ቤት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0023/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ

ዳሸን ባንክ ሶላር ፋብሪካ እና መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ የ”CT-Scan Tube” እና የ”X-ray Machine UPS” በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 31, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2019 የበጀት ዓመት P”CT-Scan Tube”  እና  

የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 1 ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 31, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 1 ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ስር ለሚገኙ ጽ/ቤቶች  ለ2019

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን/በዳልቻ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት አመት፡- የዳሎቻ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ከተማው ማዘጋጃ ቤት ላስገነባው ወንዝ ዳር ፓርክ የልጆች መጫወቻ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

The Gurawa Woreda Finance Office Invites Eligible Bidders with a Competency Certificate of GC-5 and Above to Submit Sealed Bids for the Construction of Office Building Projects, Providing Necessary Labor, Materials, and Equipment.

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 31, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 0001/2018 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ከዚህ

የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍታብሔር ጉዳይ ችሎት መኖሪያ ቤት /ኮንደሚኒየም/ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 31, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በፍርድ አፈጻጸም ባለ መብት ቡሳ ጎኖፋ ማይክሮ ፋይናንስ ማህበር

የመከላከያ ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ በዋናው መ/ቤት የሚገኙ ያገለገሉ ኮምፒውተሮችና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ያገለገሉ ፈርኒቸሮች፣ ያገለገሉ የመኪና ጎማዎችና ባትሪዎች፣ የብረታ ብረት ስክራፖች እና የወላለቁ ፈርኒቸሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል

በማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት የቢሮ አላቂ እቃዎች ስቴሽነሪ እና የሞተር ሳይክል መለዋወጫ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል

የሻሸመኔ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሻሸመኔ ከተማ የመንግስት መ/ቤቶች ለ2019 በጀት አመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 31, 2026) ግልጽ የግዥ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019 የሻሸመኔ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሻሸመኔ ከተማ የመንግስት መ/ቤቶች ለ2019