Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (May 17, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90፣216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪዎች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Reporter (May 17, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ወ/ሮ አማረች መልካሙ አቢተሙ የተበደሩትን ገንዘብ በብድር ውላቸው መሠረት ስላልከፈሉ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. የንግድ ድርጅት እና መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያአዲስና በድጋሚ የወጣ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች ጨረታ ቁጥር 012/2025/26 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ማለትም የተለያዩ ያገለገሉ ፈርኒቸሮች፣ የተለያዩ ያገለገለ የተሽከርካሪ ጎማዎች የቪ8 ተሸከርካሪ ዕቃ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 17, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፡- 021/2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የመያዣ
አሐዱ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Addis Ababa University፡ Procurement of Different Stationery Material YT
Government (Apr 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ed525cc0-2aec-4de7-8480-598d1356070b/open Lot Information
Ministry of Defense: የ TLD(ባጂ)የጨራር መለከያ ግዥ
Government (Apr 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0a273a97-fedf-42f4-afb8-b78070c59710/open Lot Information
Hawassa University: Procurement of Nora (ኖራ)(MC)
Government (Apr 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7d2d4da9-050e-4764-95da-84efce99b451/open Lot Information
Ministry of Defense: Alcohol 70%in 1L
Government (Apr 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/448289ea-0ff0-4d8a-87a4-215fe5101f6b/open Lot Information
በጉለሌ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት ለሥራ አገለግሎት የሚውል በዘርፉ ከተሰማሩ ሕጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች ከታች የተለያዩ ዕቃዎች ሆነ አገለግሎቶችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በጉለሌ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት ለሥራ አገለግሎት የሚውል በዘርፉ ከተሰማሩ
Ethiopian Customs Commission: Procurement of Sanitary Items
Government (Apr 02, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/4b3213f3-5cf9-4cc3-98de-fccd17c58ac6/open Invitation to
Oromia Education Bureau , Oromia Education Bureau: Procurement of Electronics Equipment
Government (Apr 02, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/a154bb0b-ee45-4fe9-8882-fefc02da3b01/open Invitation to
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ7ኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ ለማስፈፀም ከተለያዩ ክልሎች (ማዕከሎች) የምርጫ ቁሳቁስ ማሰባሰቢያ የጭነት ተሽከርካሪ የኪራይ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 02, 2026) የጭነት ተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር NEBE/NCB/14/2018 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ7ኛው
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን የፅዳት አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት፣ በኤሌክትሪክ የሚሰራ ሚኒባስ ተሽከርካሪ ኪራይ እና የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ግዥዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱንና እቃዎቹን ማግኘት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥ አአትማባ/ብግጨ/ግዳ/16/2018 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን የፅዳት አገልግሎት