Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (May 24, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- አሶሳ/ስተአ/002/2018 የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ በሚገኘው የአሶሳ ቅ/ጽ/ቤት ካምፓስ አካባቢ ባለዉ ቅጥር ግቢ እና
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ በሚገኘው የአሶሳ ቅ/ጽ/ቤት ካምፓስ አካባቢ ባለዉ ቅጥር ግቢ እና መጋዘን የሚገኙትን የተለያዩ፤ ያገለገሉ እና አዲስ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የኖራ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ 177/18 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለግብርና ግብዓት ገጠ/ፋ/ዘርፍ የኖራ ግዥ በግልጽ ጨረታ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ በተዘረዘረው መሰረት በዘርፉ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ የኖራ ግዥ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter (May 24, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ የብድር መያዣ ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ሙሉ ስም የመያዣ ስጪው ስም
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ የብድር መያዣ ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 24, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Hawassa University፡ Procurement of Tyre
Government (Sep 01, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9f4f9937-fa16-4bb2-bd87-1733ade9049c/open Lot Information
National Rehabilitation Commission፡ Procurement of Printing and Publishing Services
Government (Sep 01, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2cf98134-3fb9-44b3-98e3-038257f6f785/open Lot Information
Arbaminch University፡ Procurement of Construction Materials
Government (Sep 01, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/58321e21-60df-4098-bcca-b6271eebf5a0/open Lot Information
ኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካረ ሞዴል:- KUN25L-PRMDHV እና የሻንሲቁጥር:- MROFR22GX70518957
Government (Sep 01, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/18865a60-f4ab-47c7-8db4-eb496ffc6018/open Lot Information
Arbaminch University፡ Procurement of Construction Materials
Government (Sep 01, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9a644648-6133-4ad5-90eb-9bb44ede4776/open Lot Information
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን አዳሚ ቱሉ የፀረ ተባይ ማዘጋጃ ፋብሪካ የማሸጊያ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 31, 2026) የብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ማስታወቂያ ቁጥር APPF/NCB/01/19 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን አዳሚ ቱሉ የፀረ ተባይ ማዘጋጃ
በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ቃሌ ቅድመ 1ኛ፣ 1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 31, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019 በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ቃሌ ቅድመ 1ኛ፣1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ
በቦሌ ክ/ከተማ ት/መምሪያ የቦሌ ህብረተሰብ ሁለተኛ ደ/ት/ቤት በ2019 ዓ/ም ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 31, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 0001/2019 ዓ/ም በቦሌ ክ/ከተማ ት/መምሪያ የቦሌ ህብረተሰብ ሁለተኛ ደ/ት/ቤት በ2019 ዓ/ም
የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት አመት ለወረዳው የሚያስፈልገውን የተለያዩ ግብዓት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 31, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር 001/2019 የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13